ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ እኔ ነኝ ምስኪኑ ሀበሻ!አንድዬ፡— እናንተ ሰዎች ምን ይሻላችኋል...እንዲያው ዝም ብለህ እኔ ነኝ ትለኛለህ?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ድንገት ከረሳኸኝ ብዬ ነው፡፡አንድዬ፡— እኔ እሱን አይደለም ያልኩህ። ደግሞስ ልርሳችሁስ ብል መች በእጄ ብላችሁ ታስረሳላችሁ! ልልህ የፈለግሁት እዛ ምድር ላይ ከሰው…
Read 1336 times
Published in
ባህል
“የትግራይ መከላከያ ኃይል ብሎ ነገር የለም!” ጌታሁን ሔራሞ Jon Abbink ኔዜርላንዳዊ የአንትሮፖሎጂ እና የታሪክ ፕሮፈሰር ነው። በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካና ብሔር-ተኮር ግጭቶች ላይ ጥናት ማድረግ ከጀመረ ዓመታት አልፈዋል። ጥናቶቹን ጎግል አድርጎ ማውረድና ማንበብ ይችላል። አንዱም ጥናቱ እ.ኤ.አ. በ2006 ይፋ የተደረገው “Ethnicity…
Read 1299 times
Published in
ባህል
"እኛም ከነሱ መማር አለብን ብለን ወስነን ነበር" ሔኖክ ሔዳቶ “TPLF 27 ዓመት ሲገዛ በትግራይ ሌላ ፓርቲ አልነበረም። እኛም ከነሱ መማር አለብን ብለን ወስነን ነበር፤ የምደብቅህ ነገር የለም” ይህን የተናገረው የቀድሞው ኦዴፓ (እንዲሁም 360 አባላት ያሉት የብልጽግና ፓርቲ) ማዕከላዊ ምክር ቤት…
Read 1154 times
Published in
ባህል
የምትጮህለት እንጅ፣ የምትጮህበት አይደለም! ጌታቸው ሽፈራው አሸባሪው ትህነግ ያኔ ድሮ ወደ መሃል ኢትዮጵያ ሲመጣ በአደባባይ የታገለ ሰው ነው። የአዲስ አበባ ወጣት ብሶቱን የሚተነፍስለት ሲያጣ ጮህ ብሎ የተናገረለት ታማኝ ነበር። ፖለቲከኛ አልነበረም፣ አርቲስት ለመንግስት በሚያለቀልቅበት ሀገር አርቲስቱ ታማኝ ነው ድምፅ የሆነው፣…
Read 1077 times
Published in
ባህል
ጎባጣው ትዳሬ በእውቀቱ ስዩም በየሳምንቱ ቅዳሜ አንድ መርህ አለኝ፤ ያገርቤትም ሆነ የውጭ አገር ፖለቲካ ዜና እጦማለሁ፤ ኪነጥበብና ማህበራዊ ጉዳይ ላይ እጣድና ነፍሴን አለመልማታለሁ፤ በዚህ መሰረት፥ ቅድም ዩቲዩብ ላይ ስርመሰመስ ቆየሁ፡፡በቀደም አንድ የሞሮኮ ዜጋ የሆነ ዘፋኝ “ሊጋባው በየነ” የሚለውን ዘፈን በራሱ…
Read 1072 times
Published in
ባህል
ኢትዮጵያ ስታራምደው የነበረው ፌዴራሊዝም የሕብረ-ብሔራዊ (Multinational) ፌዴራሊዝምን መስፈርትን ያሟላ አይደለም! ጌታሁን ሔራሞ መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሠረት አፈጉባዔው አቶ ታገሰ ጫፎ ትናንት አስታውቀዋል፣ ከዚሁ ጋር ተያይዞ፦ አሁን ያለው ሕገመንግሥት...በተለይም ክልላዊው ኦቶኖሚው... ዜጎችን በሀገራቸው ነባርና መጤ በማለት ለሁለት የከፈለ መሆኑ ይታወቅ! ሕገ…
Read 872 times
Published in
ባህል