ባህል

Rate this item
(0 votes)
በእርሱ ዘመን ከነበሩት ፈላስፎች በተለየ መልኩ ኢፒክቲተስ ይህንን ዓለም ለመረዳት ከመታተር ይልቅ የተሟላ ሕይወት ለመምራት የሚያስችሉ የሞራል ልህቀቶች ማርቀቅ ላይ በርትቷል፡፡ የልህቀቱ አስተሳሰብ፤ አስኳል የሞራል እድገትን በማከናወን ለሞራል ልከኝነት መብቃት የሚል ነበር፡፡ የተሟላና ደስተኛ ሕይወት መኖር የምችለው እንዴት ነው? ጥሩና…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የፈረንጅ ወዳጅ ‘ሲፋቅ’ ምን እንደሆነ አየነው አይደል!“ወ/ሮ እከሊት እንደው ሁልጊዜ እጠይቅሻለሁ እያልኩ እርስት እያደረግሁት--”“ምኑን?”“ያቺ ልጅሽ እንዴት ነች? እንደው እዛ ሰው ሀገር ተመችቷት ይሆን?!”“የትኛዋን ነው የምትዪኝ?”“ያቺ እንግሊዝ ሀገር ያለችው…”“እስከዛሬ አልነገርኩሽም እንዴ!”“ምኑን?” “እሷማ ፈረንጅ አገባች እኮ…”እልልልልልል! ለእንደዚህ አይነት ዜናማ ለንደን ድረስ…
Rate this item
(2 votes)
“--በዓለማችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር፣ አንድ ግለሰብ በራሱ ላይ እድሜ ይፍታህ ፈረደ!” በዚህ ሰበር ዜና ሲ.ኤን.ኤን. ስንት ተመልካች ባማለለ ነበር፡፡ ቤኪ አንደርሰን የበቀደሙን አይነት ‘ቃለ መጠይቅ’ ከምታደርጊ፣ እንደዚህ አይነት ‘ወሬ’ እስኪገኝ ብትጠብቂ ባልተጠቋቆምንብሽ! ነበር፡፡--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ፣ ምን ችግር…
Sunday, 07 November 2021 19:24

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ደጋግመን ስንናገር ሁላችንም ልንነቃ ይገባል!! ጎበዝ! በል ተነስ! ጊዜ የለንም!! መሣይ መኮንን የህወሀት የፕሮፓጋንዳ ማሽኖችና በሽርክና የሚሰሩ የውጭ ሚዲያዎች የመጨረሻ ነው ያሉትን የሽብር ወሬ ለማሰራጨት እየተዘጋጁ ነው። ከወዲሁም አንዳንድ ሀሰተኛና ህዝብን ያሸብራል ያሉትን መረጃ መልቀቅ ጀምረዋል። እነሱ ዒላማ ያደረጉት ሀገርን…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ?ምስኪን ሀበሻ፡— ደህና አይደለሁም አንድዬ! ደህና አይደለሁም!አንድዬ፡— ረጋ በል፣ ግዴለህም ረጋ በል። ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው! ያለንበትን ሁኔታ እያየኸው፣ እያወቅኸው እንዴት አድርጌ ነው ረጋ የምለው!አንድዬ፡— እኮ፣ ረጋ ካላልክ…
Sunday, 31 October 2021 19:34

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የጥፋቱ ሀይል፤ ዛሬም እንደ ትናንቱተቦርን በየነ ይህ የሆነው ከ33 ዓመታት በፊት ነው!“እንዴት አላማጣን የመሰለ ቦታ ይለቀቃል? እንዴት እንደ ግራካሶ የመሳሰሉ ቦታዎች ይተዋሉ? በሚል ብዙ ተከራከርኩ። እንግዲህ እምቢ ካልክ ያንተ ፋንታ ነው አሉኝ። ከዛ የሶቪየት አማካሪዎችን ሎቢ አደረጉብኝ። በዚህ አይነት ትግራይ…