ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤ ትላንትና የሩዋንዳ ጄኖሳይድ መታሰቢያ ሙዚየምን ለመመልከት ተገኝቼ ነበር። ሩዋንዳውያን የዛሬ 28 አመት በዚህ ወር ተጀምሮ በርካቶችን ያሳጣቸውን ዘግናኝ ድርጊት በማሰብ ላይ ናቸው።…
Read 579 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ "አባ እንዴት አደርክ?""ሸህዬ ያንተ ዱኣ እያለ ምን እሆናለሁ፤ አንድዬ ይመስገን አንተስ እንዴት ነህ?""አይ አባ ያንተ ፆም ፆሎት እያለ ምን እሆናለሁ፤ አላህ አሙድሊላህ ደህና ነኝ፡፡""አባ እንጅ ልጆቻችን እንዴት ናቸው?""አይ ሸህዬ ያንተና የኔ ልጆች አደሉ ምን ይሆናሉ፤ ያው እኛን…
Read 479 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ለብልፅግና አመራር የሰጡትን ስልጠና አየሁት። በበርካታ ጎኖች በመልካምነት የወሰድኩት ሀሳቦች አሉበት። በስልጠናቸው ንግግሮች ያልተስማማሁባቸው የተወሰኑ ሀሳቦች አሉ። በየፈርጁ ማቅረብ ይፈልጋሉ። ይህች አገላለፃቸው ግን ከሌላው ለየት ስላለችብኝና ምቾት ስለነሳችኝ ስሜቴን ላጋራ፤“አንዳንዶች ጠዋት የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ…
Read 655 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ የፖለቲካ አይዲዮሎጂን በተመለከተ የአንድ ሀገር መከላከያ ገለልተኛ መሆን እንዳለበት የማያምን አለ ብሎ መገመት አይቻልም፤ ልክ ነው ገለልተኛ መሆን አለበት። ነገር ግን ከሀገራት ታሪክ አንፃር መከላከያ ከፖለቲከኞቹ ሽኩቻና አይዲዮሎጂ ራሱን ለማግለል ጥረት ማድረጉ እውን ቢሆንም፣ ሰለባ ከመሆን ይተርፋል…
Read 605 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ በእውቀቱ ስዩም የኑሮ ውድነት የማያሳስባቸው ነዋሪዎች፥ ደላላ፥ የመሬት ሽያጭ ሰራተኛ፥ ሰባኪ፥ ታዋቂ ዘፋኝና አነቃቂ ንግግር አቅራቢ ናቸው፡፡ ባለፈው አንድ የታወቀ አነቃቂ ነኝ እሚል ሰውዬ፣ ለአስር ደቂቃ አፉን ያለገደብ ወለል አድርጎ ከፍቶ ሲያዛጋ አየሁት፥ ጠጋ አልኩና "በውኑ ከዚህ…
Read 624 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ "ስለ ኤርሚያስ አመልጋ እጠይቃለሁ" በአዜብ ወርቁ እንደኔ እምነት፤ የአቶ ኤርሚያስ እስከዛሬ የታዩ የንግድ ሃሳቦች አሠራርና አካሄዶች በደንብ ተፈትሸውና ጠርተው በግልፅ ካልወጡ አደጋው እስከዛሬ የአቶ ኤርሚያስን ሃሳብና ቅስቀሳ አምነው ለከሰሩት ብቻ ሳይሆን፣ እሳቸውን እንደ ተምሳሌት ለሚያዩ ለወደፊት የንግድ…
Read 906 times
Published in
ባህል