ባህል
ብልጽግና እውነታውን መጋፈጥ ይኖርበታል! ጌታሁን ሔራሞ ከእንግዲህ የብልፅግና ፓርቲ “illusionist” መሆኑን አቁሞ እውነታውን ፊት ለፊት መጋፈጥ ይጠበቅበታል! ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ ካካሄዳቸው ሕዝባዊ ስብሰባዎች ወትሮም ብዙዎቻችን አስቀድመን ስንጮህ የነበረውን አንድ ቁም ነገር ፓርቲው ሊገነዘብ ይችላል ብዬ አስባለሁ...ፓርቲው ራሱን በቅዥት ዓለም ውስጥ…
Read 727 times
Published in
ባህል
ኢትዮጵያ ላይ የተነጣጠረው አስከፊው - HR6600 አሜሪካና አጋሮቿ የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚሄዱበት ርቀት ከእለት ወደ እለት አስገራሚ እየሆነ ነው። አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የሚገስ፣ እስከዛሬ ከተሞከሩት በአይነቱም ሆነ በይዘቱ አስከፊ የሆነ HR6600 የሚባል ህግ ለማጽደቅ እየተንቀሳቀሱ ነው።በዚህ ህግ የአሜሪካን…
Read 793 times
Published in
ባህል
HR 6600ን እንደግፋለን የምትሉ ሰዎች አስቡበት! 1) ይህ ማዕቀብ የመጣው በትህነግና በፀረ ኢትዮጵያውያን ግፊት ነው። ትህነግ ገዥዎቹ ጋር ብቻ አልገጠመም። ከአገር ጋር ነው የገጠመው። ለትህነግ ከኢትዮጵያ እነ ዐቢይ ይቀርቡታል። እንታረቅ ቢሉ በቀላሉ ከገዥዎቹ ጋር ይታረቃሉ። እየሞከሩም ነው። ፀባቸው የሚቆየው ከኢትዮጵያ…
Read 697 times
Published in
ባህል
የዕድሜ ግ-ሽበት በእውቀቱ ስዩም አዲሳባ እየሰፋች ነው፤ ከጥቂት አመታት በሁዋላ “በአዲስ አበባ አስተዳደር በአንኮበር ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ በእውቀቱ“ የሚል ነገር መስማታችን አይቀርም፥ አያት ወደሚባለው ሰፈር ብቅ ካሉ የፈረስ ጋሪ፥ ባጃጅና ዘመናዊ መኪና ትከሻ ለትከሻ እየተጋፉ ሲያልፉ ያያሉ፥ ባንድ…
Read 832 times
Published in
ባህል
ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ በእንባ ተሞልታ ያቀረበችው ተማፅኖ “...የሀገራችን ጉዳይ ያመናል ሁላችንንም። ... ሁላችንም የትግራይ እናቶች አባቶች፤ እናቶቻችን አባቶቻችን ናቸው። በእርግጠኝነት ደግሞ ነገ ሌላ ቀን ነው፤ ኢትዮጵያ ታርቃ አንድ ሆና ትቆምና የኢትዮጵያን ባንዲራ ታውለበልባለች። ስለዚህ አይክፋችሁ ክብር ይገባችኋል። በብዙ ፈተናዎች…
Read 728 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... የአንዳንዶቻችን ፍጥነት፣ ምን አለፋችሁ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ አሃ ልክ ነዋ... ለምሳሌ የሆነ ጉብታ በዝላይ ወይ ኩሬ ምናምን ለመሻገር መጀመሪያ መንደርደር አያስፈልግም እንዴ! አሁን እዚህ አይታችሁት ነገ ደግሞ ከጋራው ማዶ ስታዩት ወይ እሱ መንፈስ ነው፣ ወይ እናንተ ዶክተር…
Read 708 times
Published in
ባህል