ባህል
በእውቀቱ ስዩምአለማየሁ እሸቴ በአጸደ - ስጋ አብሮን በነበረበት ጊዜ በተረብም በቁም ነገርም ሳነሳው ቆይቻለሁ፤ እና የሚከተሉትን ቃላት የምጽፈው “የሞተ ሰው አንገቱ ረጅም ነው” የሚለውን ልማድ ለመከተል አይደለም፡፡ አለማየሁ እሽቴ አባቴ ከሚወዳቸው ዘፋኞች እንዱ ነበር፡፡ “አይዘራፍ እያሉ” “ከሰው ቤት እንጀራ” የተባሉትን፤…
Read 1445 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ፡፡ እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ በአበቦች መሀል እንምነሽነሽ እየተባለ የሚዜምበት ዘመን ይሁንልንማ!ነገ የአዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቀን ነው። የአዲስ ዓመት ብቻ ሳይሆን የአዲስ ዘመንም መጀመሪያ ያድርግልን! የሰላም፣ የደስታና የፍስሀ ዘመን የመጀመሪያ ቀንም ያድርግልን! በእኛው በራሳችን ምክንያት የተዳከሙብን፣ አቅም…
Read 1149 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ እኔ ነኝ ምስኪኑ ሀበሻ!አንድዬ፡— እናንተ ሰዎች ምን ይሻላችኋል...እንዲያው ዝም ብለህ እኔ ነኝ ትለኛለህ?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ድንገት ከረሳኸኝ ብዬ ነው፡፡አንድዬ፡— እኔ እሱን አይደለም ያልኩህ። ደግሞስ ልርሳችሁስ ብል መች በእጄ ብላችሁ ታስረሳላችሁ! ልልህ የፈለግሁት እዛ ምድር ላይ ከሰው…
Read 1275 times
Published in
ባህል
“የትግራይ መከላከያ ኃይል ብሎ ነገር የለም!” ጌታሁን ሔራሞ Jon Abbink ኔዜርላንዳዊ የአንትሮፖሎጂ እና የታሪክ ፕሮፈሰር ነው። በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካና ብሔር-ተኮር ግጭቶች ላይ ጥናት ማድረግ ከጀመረ ዓመታት አልፈዋል። ጥናቶቹን ጎግል አድርጎ ማውረድና ማንበብ ይችላል። አንዱም ጥናቱ እ.ኤ.አ. በ2006 ይፋ የተደረገው “Ethnicity…
Read 1241 times
Published in
ባህል
"እኛም ከነሱ መማር አለብን ብለን ወስነን ነበር" ሔኖክ ሔዳቶ “TPLF 27 ዓመት ሲገዛ በትግራይ ሌላ ፓርቲ አልነበረም። እኛም ከነሱ መማር አለብን ብለን ወስነን ነበር፤ የምደብቅህ ነገር የለም” ይህን የተናገረው የቀድሞው ኦዴፓ (እንዲሁም 360 አባላት ያሉት የብልጽግና ፓርቲ) ማዕከላዊ ምክር ቤት…
Read 1113 times
Published in
ባህል
የምትጮህለት እንጅ፣ የምትጮህበት አይደለም! ጌታቸው ሽፈራው አሸባሪው ትህነግ ያኔ ድሮ ወደ መሃል ኢትዮጵያ ሲመጣ በአደባባይ የታገለ ሰው ነው። የአዲስ አበባ ወጣት ብሶቱን የሚተነፍስለት ሲያጣ ጮህ ብሎ የተናገረለት ታማኝ ነበር። ፖለቲከኛ አልነበረም፣ አርቲስት ለመንግስት በሚያለቀልቅበት ሀገር አርቲስቱ ታማኝ ነው ድምፅ የሆነው፣…
Read 1033 times
Published in
ባህል