ባህል

Rate this item
(5 votes)
ከማኅበራዊ ድረገፅ ዋስይሁን ተስፋዬ)ይህ ናይጄሪያዊ ህጻን ተስፋ ይባላል .. ለባእድ አምልኮ እራሳቸውን ያስገዙት ቤተሰቦቹ ለሞት አሳልፈው ሊሰጡት ከቤት አውጥተው በጭካኔ በጎዳና ላይ ሲወረውሩት ምንም አልመሰላቸውም። ምክንያቱም ለነሱ ከዚህ ነብስ ከማያውቅ ምስኪን ህጻን ይልቅ .. የህጻኑን “ሟርተኛ” እና “መአት አምጭ” ..…
Rate this item
(1 Vote)
በግርማ ሙዚቃዎች ውስጥ ሁሉ ያለችው ሴት አንድ ናት፡፡ የሚወዳት የሚያኮርፋት፣ የሚቀርባት የሚርቃት እሷን ብቻ ነው - እጸገነትን፡፡ እጸገነት ገብረሥላሴ የልጅነቱ ናት፤ የልጁም እናት፡፡ በንጹሕ ልቡ የወደዳት፤ የምትወደው፡፡ “ሴት አላምንም” ፣ “ትወጅኝ እንደሁ”፣”ቁርጡን ንገሪኝ” እና “ፍቅር እንደክራር”ብሎ ያዜመላት፡፡ “ይበቃናል” ብሎ ያንጎራጎረውም…
Rate this item
(1 Vote)
Saturday, 30 December 2023 19:54

እየተዋወቅን መወሻሸት!

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንደሚነግሩን ከሆነ ‘ፈረንጆቹ’ አገራት ሰዉ ቴሌቪዥን ላይ ማስታወቂያዎች ማየት ይወዳል ይባላል፡፡ ፈጠራ የሚታየው እዛ ላይ ነዋ! እኛ መቼ ነው… ማታ ስልክ ሲደወልልን… “ቆይ እባክህ ቲቪ ላይ ማስታወቂያ ተላልፎ ሲያልቅ መልሼ እደውልልሃለሁ…” የምንባባለው! አሁን አሁንማ ጭራሽ ብዙዎቹ ማስታወቂያዎች ሲመጡብን…
Saturday, 23 December 2023 10:58

መሀል ላይ መቁለጭለጭ

Written by
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… መቼም ጨዋታ አይደል፣ ግራ ግብት ያለን ነገር አለ። ‘ስልጣኔ’ ማለት… አንዳንዴ ትርጉሙ ግራ አይገባችሁም! አለመሰልጠናችንን የሚነካን በዛብና። አለ አይደል… የእኛ የእኛ የሆነውን ሁሉ የ‘ፋራነት’ … የነሱ የሆነው ሁሉ የ”ስልጣኔ” እየሆነ ተቸግረናል። ስሙኝማ… አንዳንዶቻችሁ “በአውሮፕላን የምትመጡም…” ሰዎች! ሰላም…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… በቃ ዘመኑ እንዲህ ሆነ ማለት ነው እንዴ… በቃ እኮ ሰው አየኝ አላየኝ ማለት መተፋፈር ምናምን ሁሉ ቀረ ማለት ነው? የእውነት እኮ እንደኔ ያለው በጋቢ ላይ ካፖርት መደረብ ‘ፋሺን’ የሚመስለው ‘ፕሪሚቲቭ’ ሰው.፣ ስምንተኛው ሺህ የደረሰ ቢመስለው አይገርምም፡፡ ኧረ…
Page 1 of 92