ባህል

Saturday, 11 June 2022 18:31

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የአብደላ እዝራ እናት "ሚርያም"፤ የስማቸው ነገር አበራ ለማ፣ እኔ፣ አለማየሁ ገላጋይና ጥቂት ሌሎች ሆነን፣ ከእዝራ አብደላ አክስት መኖርያ ቤት ተሰባሰበን ቆመናል። እዝራ ያረፈ እለት። አበራ ለማ (ደራሲ) መጠነኛ የህይወት ታሪኩን እንድፅፍና ለቀብር ሰዓት እንዳዘጋጅ ነገረኝና መጻፍ ጀመርኩ፡፡ ከአለማየሁ (ደራሲ) ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ገና “ግንቦት ገባ እኮ!” ነው ብለን ሳይበቃን ሽው ብሎ መውጣቱ ነው ማለት ነው! ደግነቱ የምንገረምበት ነገር ከመብዛቱ የተነሳ አለፍነው እንጂ ነገርዬው የሚገርም ነው፡፡ እናማ...“ጊዜው እንደ ጉድ ይሮጣል!” እንባባላለን፡፡ ስሙኝማ... ቅሽምሽም ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ ግሪን ካርድ ይሰጠንና... አለ አይደል...…
Saturday, 04 June 2022 18:43

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የፍቅር የመውደድና የመስዋእትነት ጥግ!! ትላንት መፅሔት ሳገላብጥ ይሄን ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ታሪክ አነበብኩ ...አንዲት እናት በትዳር አለም ውስጥ የወለደችው አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነበር፡፡ ታዲያ ይሄ ልጅ ተወልዶ 1 ዓመት እንደሞላው አባት በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ፡፡ በዚህም እናት ልጇን…
Rate this item
(3 votes)
"ስሙኝማ...በቀደም ፌስቡክ ላይ ያነበብነው ነገር...አለ አይደል... ‘ኢንተረስቲንግ’ ነው፡፡ አንድ ቦታ እየተመገበ ያለ ደንበኛ ጭማሪ ቃሪያ ይፈልግና ያመጡለታል፡፡ ምስኪኑ ጉዱን ያወቀው ቢል ሲመጣ ነዋ፡፡ ለዛች ለጭማሪዋ አንዲት ቃሪያ ስንት ቢጨምሩበት ጥሩ ነው...ሀያ ብር!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...የሆሊዉድ ሬድካርፔት እኛ ዘንድ ደረሰ እንዴ?…
Saturday, 28 May 2022 13:33

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሎከርቢው ፍንዳታ… አሌክስ አብርሃም በፈረንጆቹ 1988 …ንብረትነቱ የፓን አሜሪካ አየር መንገድ የሆነ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን የሎከርቢ ሰማይ ላይ ፈነዳ! ሎከርቢ የስኮቲሾች ከተማ ናት፡፡ በፍንዳታው 243 መንገደኞችና 16 የበረራ ሰራተኞች እንዲሁም ፍንዳታው በተከሰተባት ከተማ አገር ሰላም ብለው ቤታቸው የተቀመጡ 11 ነዋሪዎች…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው... የግንቦት ፀሀይ እንዲህ እሚያንቀለቅለን የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ወይስ የሆነ ‘መልእክት’ ነገር አለው! (ብዙ ነገር ግራ ስለገባን በሁሉም ነገሮች ላይ ትርጉም መፈለግ ለመደብንና እኮ ነው፡፡ ልክ የቀድሞው ግንቦት ወር የዝናብና የበረዶ የነበረ ይመስል፣ “የግንቦት ፀሀይ ምን ቆርጦት ነው…