ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ዛሬ ደግሞ ምነው ጩኸት፣ ጩኸት አለህ!ምስኪን ሀበሻ፡— ምን ላድርግ ብለህ ነው አንድዬ! ምን ላድርግ ብለህ ነው! ጮሄም አልሆነልኝም፡፡አንድዬ፡— ደግሞ ዛሬ ምንድነው የማየው! አንደኛህን የሰፈርህን ሰው በሙሉ አስከትለህ መጣህ! ይሄ ሁሉ ሰው ምንድነው? ምስኪን ሀበሻ፡— በምን…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት-ሰነበታችሁሳ ሰኔና ሰኞ ገጠመ አይደል! ያው እንግዲህ ሲባል ስለምንሰማ ነው! ግን… አለ አይደል…በ“ሰኔና ሰኞ ገጠመ” አይነት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ‘የተጻፈልን ነው’ በሚል ልናደርግ ከሚገቡን ነገሮች መዘናጋቱ አሪፍ አይደለም:: የምትሆነውን እያንዳንዷን ነገር ከእድልና ከመርገምት ነገር ጋር እያስተሳሰርን መዘናጋቱ ብልህነት አይሆንም፡፡…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ቃለ መጠይቁ ቀጥሏል፡፡ እናማ… ቃለ መጠይቅ ማድረግን በተመለከተ ‘የሚናገረው ሃሳብ የሌለውን ሰው ቃለ መጠይቅ ስለማድረግ’ የሚል መጽሐፍ ይጣፍልንማ! የምር ግን…መአት ቃለ መጠይቅ ወንፊት ላይ ተደርጎ ቢጣራ፣ ስር ያለው ትሪ ምንም የተጣራ ነገር ስላማያርፍበት፣ በውሀና በሳሙና ሙልጭ ተደርጎ…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዛሬ ወደ ቃለ መጠይቅ አድራጊነት ሽግግር ተደርጓል፡፡ (‘ጊዜያዊ’ የምትለው አንዲት ቃል እንደየ ተርጓሚዋ አንድ መቶ አንድ ቦታ ተበልታ የ‘ሀርድቶክ’ ሙከራዬን…“ድሮስ የማይችልበትን ማን ሞክር አለው!” አስብላ ፉርሽ እንዳታደርግብኝ ‘ተዘላለች፡፡’) እናላችሁ…“ቃለ መጠይቅ አድራጊ እንደዛ በበዛበት ጊዜ አንተ የማንን ጎፈሬ ስታበጥር…
Rate this item
(3 votes)
“እግረ መንገድ እኛም ሀገር ሁሉም በሳጥን፣ በሳጥኑ እየተደለደለ ይለይልንማ! ልክ ነዋ…ዘላለማችንን ግራ እየገባን ልንኖር ነው እንዴ! ምንድነው አስር ጊዜ ‘ቆዳ መለዋወጥ!’ እናማ ሀሳብ አለን… “እነ እከሌ አንዴ እንደ ቅዱስ፣ ሌላ ጊዜ እንደ ተቃራኒው የሚያደርጋቸው ጭር ሲል ስለማይወዱና ተርመስመስም ማድረግ ስለሚፈልጉ…
Rate this item
(4 votes)
"--የእኛ ህዝብ እኮ ይህን ሁሉ ዘመን የኖረው በባህላዊ ህክምና ነው! አሁንም ቢሆን እኮ…አለ አይደል…ምናልባትም ከአራት አምስተኛ በላይ ህዝባችን የሚጠቀመው ባህላዊ መድሀኒት ነው፡፡ ታዲያላችሁ… ለእኛ ሲሆን ነገርዬው ግልብጥብጥ የሚለው ለምንድነው! የእኛ የብዙ መቶ ዓመታት ባህላዊ እውቀቶች ለምንድነው ‘ህቅ፣ ህቅ’ የሚለን! የምር…