ባህል
“እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይሄ ያለመተማመናችን ነገር የት ያደርሰን ይሆን!? አስቸጋሪ ነገር እኮ ነው፡፡ እናላችሁ… ምንም ጉዳይ ይነሳ፣ ምንም ነገር ይባል… አለ አይደል… የሆነ ነገር ሳንቀጥልለት መቀበል እያስቸገረን ነው፡፡--” እንኳን ለባህረ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ ምለው… ይሄ የድሮ የጃን ሜዳ ‘አድቬንቸር’ አሁንም…
Read 2119 times
Published in
ባህል
“እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ፣ የህግ ነገር ካነሳን አይቀር… ይህ የመንገድ ትራፊክ ህግ በሰርኩላር የተለወጠ ነገር አለ እንዴ!? ቀይ ከበራ በኋላ ጥሶ ለማለፍ ይህ ሁሉ እሽቅድምድም ምንድነው! ወይስ “ቀይ ቢበራም ለአምስትና ለሰባት ሰከንድ ያህል በፍጥነት ሽው ማለት ትችላላችሁ” የሚል…
Read 2199 times
Published in
ባህል
(ካለፈው የቀጠለ)‹‹ወዳጄ ልቤና ሌሎችም›› በሚል ርዕስ ብላቴን ሕሩይ ወልደ ስላሴ ለንባብ ባበቁት መጽሐፍ፣ ገጽ 36 ላይ፣ እንዲህ የሚል ግጥም ሰፍሯል፡-‹‹የተወለደ ካዳም፣መሬት ያልገዛ የለም፤ግብሩን መገበር አቅቷቸው፣ ገና ብዙ ዕዳ አለባቸው፡፡››በዚህ ግጥም ላይ የሰው ልጆች ሁሉ ምድርን የመግዛት ስልጣን እንደተሰጣቸው ፤ ለዚህም…
Read 2526 times
Published in
ባህል
“ነጋ ጠባ…“የአምናን ረገምኩት ለአፌ ለከት የለው…” ከማለት የአምናን ለአምና ትተን “ለከርሞ የተሻለ ነገር ሊመጣ ይችላል…” ብለን ለማሰብም፣ ተስፋ ለማድረግም፤ የማሰብና ተስፋ የማድረግ አቅሙ ያስፈልገናል፡፡--” እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!በነገራችን ላይ የበዓል አንዱ አሪፉ ነገር፣ ለአንዲትም ቀን ትሁን ለአንድ ቀን ተኩል፣…
Read 2333 times
Published in
ባህል
Saturday, 28 December 2019 13:35
የ35 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የጨው በረንዳ የእሳት አደጋ 31ኛ ዓመት
Written by ብርሃኑ ሰሙ ethmolla2013@gmail.com
አቶ በላይነህ ጎሳዬ፣ ከ31 ዓመት በፊት ወታደር ሆኖ፣ በሰሜን ጦር ግንባር አገሩን በማገልገል ላይ ሳለ ነው፤ በትውልድ መንደሩ ጨው በረንዳ፣ የእሳት አደጋ ተከስቶ፣ በርካታ ሕይወትና ንብረት መጥፋቱን የሰማው፡፡ ‹‹በኤርትራ ጦር ግንባር እያለሁ በሰማሁት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለመዘከር ሃሳቡ በውስጤ…
Read 2156 times
Published in
ባህል
“አሀ…መጀመሪያ ነገር ፍቅርን ካልጠፋ ነገር ከቦምብ ጋር ማገናኘት ምን ይሉታል! ደግሞ ቦምቡ ከፈነዳ…አለ አይደል… የምን እዳ፣ የምን ጣጣ ነው፡፡ ፈነዳ፣ በቃ ፈነዳ! ዋናው ነገር እሱመትረፉ ነው፡፡ ግን እኮ ‘ክሬቲቪቲው’ አሪፍ ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የብር ኢዮቤልዩ ካከበረች በኋላ አራት የዓለም ዋንጫ…
Read 2263 times
Published in
ባህል