ባህል

Saturday, 24 June 2023 20:47

የወንድ ልጅ ጥቃት ይቁም!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ከማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በጨረፍታ (የቀለበት ጣቴ አሻራ) ባለፈው ሰሞን ወደ አንድ ቦታ ጎራ አልኩ (ቦታው ለጊዜው ይቆይ)። አሻራ ስጥ ተብዬ ገባሁ። የአሻራ ቴክኒሻኗ ከመስኮት ባሻገር ተቀምጣ ጣቶቼ አሻራ ጨርሰው፣ የደም ስሬ እስከሚታይ ድረስ በማሽኑ መጠመጠቻቸው። “ቀኝ ግራ፣ ቀኝ ግራ” እያለች…
Rate this item
(0 votes)
 በራስ መተማመን አዳብሩ በማንኛውም ጉዳይ ስኬት ከመቀዳጃታችሁ በፊት በራሳችሁ እምነት ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ያሰባችሁትንና ያለማችሁትን እንደምታሳኩት ማመን አለባችሁ፡፡ የወጠናችሁት ግብ የቱንም ያህል ቢያደክማችሁና ዋጋ ቢያስከፍላችሁም፣ የማታ የማታ ስኬት የናንተ መሆኑን እመኑ፡፡ ያንን የማድረግም አቅም እንዳላችሁ በራሳችሁ ተማመኑ፡፡ በቀጣዩ ዓመት አስተማማኝ ገቢ…
Rate this item
(0 votes)
”ፕሬዚዳንት ሺ አምባገነን መሪ ናቸው” - ባይደን ”ግልጽ ፖለቲካዊ ትንኮሳ ነው” - ቻይና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የቻይና አቻቸውን፣ “አምባገነን” መሪ ናቸው ማለታቸው ውዝግብ ፈጠረ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አንቶኒ ብሊንከን፣ በቤጂንግ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ምክክር ባደረጉ ማግስት የተሰማው አስተያየት…
Rate this item
(0 votes)
”ፕሬዚዳንት ሺ አምባገነን መሪ ናቸው” - ባይደን ”ግልጽ ፖለቲካዊ ትንኮሳ ነው” - ቻይና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የቻይና አቻቸውን፣ “አምባገነን” መሪ ናቸው ማለታቸው ውዝግብ ፈጠረ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አንቶኒ ብሊንከን፣ በቤጂንግ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ምክክር ባደረጉ ማግስት የተሰማው አስተያየት…
Saturday, 24 June 2023 20:38

ኳስ እና የቆዳ ቀለም!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...እስቲ ዛሬ ኮምጨጭ ብለን ስለ ኳስ እናውራማ፡፡ ስለ ስፖርቱ ሳይሆን በተለይ በአውሮፓ ሊጎችና በሌሎችም አካባቢዎች ስለተባባሰው፣ በአብዛኛው ጥቁር ተጫዋቾች ላይ እየደረሱ ስላሉ ጥቃቶች፡፡ ሊወራ የሚገባውን ያህል የተወራበት ስላልመሰለኝ ነው፡፡ (ለነገሩ የአሁኑን እንጃ እንጂ አንድ ሰሞን በራሳችን የእግር ኳስ ሜዳዎች…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የፈረንጆች 2023 የጉድ ዓመት ሆነና አረፈው እኮ! እኔ የምለው... እነኚህ ፈረንጆች ምንድነው የሚያሟርቱብን! እንኳን የእነሱ ተጨምሮበት አሁን ያለብንን ቁልል ትከሻችን አልቻለውም፡፡ አንዱ የፈረንጆቹ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ምን የሚል አለ መሰላችሁ ...በእዳ ጫና የተነሳ በአውሮፓውያኑ 2023 ዘጭ ሊሉ ይችላሉ ከሚባሉት…
Page 5 of 92