ባህል

Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስማ... ልጅቷን አየሀት አይደል!”“አዎ፣ አየኋት፡፡ እና…በዓይኔ ስላየኋት የሚለውን ዘፈን ልምረጥላት!”“እና…ቆንጆ አይደለችም! እኮ በላ፣ የሀበሻ ሞናሊዛ አይደለችም!”“ቆንጆ ነገር ነች… ግን…”“ግን ምን? ቆንጆ አይደለችም ልትል ነው?”“አላልኩም፡፡ ግን ምን መሰለህ…ዳሌዋ አካባቢ…”“ዳሌዋ! ደግሞ ለዳሌዋ ምን ልታወጣለት ነው! ሰዉ ሁሉ እየፈዘዘ የሚያየውን ዳሌዋን ምን…
Rate this item
(4 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዲ ሩኒ የሚባል አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እንዲህ ብሎ ነበር፡፡ ሀኪሞች ከሥልጠና በኋላ ወደ ሥራ በሚሰማሩበት ጊዜ መሀላ አላቸው፡፡ እናማ… ጋዜጠኞችም ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ይላል፡፡ ለምሳሌ…“ጋዜጠኛ የሆንኩት የሰው ልጅ ሁሉንም መረጃ ካገኘ ዓለም የተሻለች ስፍራ ትሆናለች ብዬ ነው፡፡” አሪፍ አይደል? በአሁኑ…
Rate this item
(5 votes)
“--የ ‘ዘ ዳ ቪንቺ ኮድ’ ደራሲ ዳን ብራውን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር… “ከጥቂት አስርት ዓመታት በኋላ መኪና መንዳት ለሰዎች ተክልክሎ ማሽኖች ብቻሊያሽከረክሯቸው ይችላሉ” ያ ኔ መኪና አምራቾቹ “እንዲህ መገላገል እያለ!…” ብለው መኪኖቹን ከሁሉም ቀድመው ለእኛ ሳይልኳቸው አይቀሩም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው…
Saturday, 10 November 2018 13:16

ጀግንነት በየፈርጁ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
 በአሜሪካ ሚኔሶታ ግዛት ነው፡፡ ለአሜሪካዊው የእሳት አደጋ ሠራተኛ ጀሬሚ ቦሮሳ ልዩ ቀን ነበረች፡፡ ከወደፊት የህይወት አጋሩ ክሪስታ ቦላንድ ጋር ትዳር የሚመሰርቱበት የጋብቻ ዕለት፡፡ ሙሽሮቹና ጥቂት ዘመድ ወዳጆቻቸው፣ የማስታወሻ ፎቶግራፍ ለመነሳት፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያው ጋ ተሰባስበው ነበር፡፡ ይሄን ጊዜ ነው…
Rate this item
(7 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንደተመለደው አይደል የሚባለው…እንደተለመደው ምስኪን ሀበሻ ብሶቱን ይዞ አንድዬ ዘንድ ብቅ ብሏል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ አኔ ምስኪኑ ፍጥረትህ ነኝ፡፡አንድዬ፡— (ይቆጣል) አሁን ደግሞ ምን ፈለግህ?ምስኪን ሀበሻ፡— ተቆጣኸኝ እኮ፣ ምን አጠፋሁ?አንድዬ፡— አሁን ሌላውን ነገር ተወውና፣ ምን ፈልገህ ነው የመጣኸው! እኔን ከልባቸው የሚፈልጉ እየጠበቁኝ…
Saturday, 03 November 2018 15:53

“ዳዲ ‘ኔቨር’ አለ”

Written by
Rate this item
(7 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የሆነ ቦታ የማውቅህ ይመስለኛል፡፡” “እኔ አንደውም የረሳኸኝ መስሎኝ ነበር፡፡“ “ሌት ሚ ሲ፣…ዲሲ ነው የማውቅህ?”“ዲሲ!” (ሰውዬዋ በጠዋቱ በድራጓ ተሳፍሮ ነው እንዴ!)“ሶሪ ሶሪ ዲሲ አይደለም…” (ጎሽ፤ ጭራሽ ከመጥፋት መለስ ማለቱ ሸጋ!) “አሁን አስታወስክ?”“የስ፣ ኢት ካንት ቢ ዲሲ፡፡ ዲሲ ሙቭ ያደረግሁት ሪሰንትሊ…