ባህል

Rate this item
(0 votes)
ለሴቶች ብቻ እንደ ቀልድ የተጀመረ ፍቅር ነው። በልምምድ። በአስራዎቹ እድሜዋ፤ ሲሞዝቅ አየችው፤ በድምፁ ተማረከች። ነጥሎ መለመላት፤ አደገኛ talent scout ነበር። ድምፅዋን ወደደላት። የምትደመጥ ድምፃዊ አደረጋት። አብረው መስራት ጀመሩ። ለመደችው። ለመዳት። “መለያየት ሞት” የሚሆን እስኪመስላቸው። እናስ? መለያየትን ለመርታት አብረው ሆኑ። ውሃ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...መቼም ያለንበት ጊዜ...አለ አይደል...እንደምታውቁት አስቸጋሪ ነው፣ በሙሉ ልብ ራቅ ብሎ መሄድ የማይቻልበት፡፡ አሀ ልክ ነዋ...በፊት እኮ...አለ አይደል... “ዊክኤንድ ለምን ከከተማ ወጣ ብለን አናሳልፍም!” ይባል ነበር፡፡ አሁን፣ አሁን ግን ብዙ ጊዜ አንሰማውም፣ ቢባልም እንደበፊቱ በሙሉ ልብ ሳይሆን በመጠራጠር ነው፡፡ይቺን ስሙኝማ...…
Rate this item
(1 Vote)
“ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበት ቦታ የምታገኘው መንግሥትን ብቻ ነው!” አሜሪካ ውስጥ በአብርሃም ሊንከን ዘመን የነበረ ሆስፒታል ዛሬም አለ። እንግሊዝ ሀገር በሄድኩ ጊዜ የዛሬ ስንትና ስንት መቶ አመት አካባቢ ሼክስፒር በጠጣበት ቡና ቤት ጠጥቼ፣ ሼክስፒር በሸናበት ታዛ ስር ሸንቼ ወደ ሀገሬ የመመለስ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! “እያንዳንዱ ሰው በቀን ለአምስት ደቂቃ ያህል ደደብ ይሆናል፡፡ ብልህነት የሚባለው ያንን ገደብ አለማለፍ ነው” የምትል ነገር አለች፡፡ አሪፍ አይደለች! ገና መጻፍ ከመጀመሬ ነገር፣ ነገር ያሰኘኝ አስመሰለብኝሳ! በቃ “ኦፍ ዘ ሬከርድ” እንደሚሉት አይነት ውሰዱትማ!“እንደው በባዶ ቤት መጥተሸ...”“ኸረ ችግር የለውም፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በፊት እኮ... “ደግሞ ግንቦት ገባ፣ ሙቀቱን እንዴት ይሆን የምናልፈው!” ይባል ነበር፡፡ አሀ፣ በፊት ግንቦትም ያው የሚታወቀው ግንቦት፣ በጋውም ያው የሚታወቀው በጋ ነበሩ፡፡ አዎ...አሱም ያው የምታውቁት እሱ፣ እሷዬዋም የምታውቋት እሷዬ ነበሩ...ነገሮች እንዲህ ‘ሚስቶ’ ነገር ሊሆኑ! ደግሞላችሁ...ስለ ራሳችን ያለን አመለካከትና ሌሎች…
Saturday, 06 May 2023 19:06

ከማህበራዊ ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የምስኪኖቹን መንደር በስካቫተር ያፈረሰው ሚሊየነር በደቡባዊ ቻይና ግዛት የምትገኘው የደሳሳዋ ዦንኪንግ መንደር ነዋሪዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ ጭነው ከሚመጡ አሮጌ ከባድ መኪኖች ውጭ አንድም መኪና ወደ መንደራቸው ዘልቆ አይተው አያውቁም። ዛሬ ግን እጅግ ዘመናዊ መርሰዲስ መኪና መጥታ ቆማለች።እናም ነዋሪዎች፣ በመኪናዋ በመንደራቸው መገኘት በመገረም፣…
Page 6 of 92