ሳይንስና ቴክኖሎጂ
አዲስ እንደተፈጠረው ቴክኖሎጂ ከሆነ በመኪና ውስጥ የምንፈልገውን /ሙዚቃ/ ለማዳመጥ አጐንብሶ /ሲዲ/ መፈለግ ወይም መመራረጥ ጊዜው ያለፈበት ነገር ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ የአሜሪካው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ፎርድ ያመጣው አዲስ ቴክኖሎጂ፤ አሽከርካሪዎች በኢንተርኔት አማካኝነት ከተለያዩ ዲጂታል ሚዲያዎች ጋር መገናኘት እና እንደ ..አይፖድ.. ያሉ…
Read 2615 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በዓለማችን የተንቀሳቃሽ ስልክ ስርጭት በ2016 እ.ኤ.አ መቶ በመቶ እንደሚደርስና የሞባይል ስልክ አገልግሎት ማግኘት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል ተገለ፡፡ ..ሰንዴይ ሞርኒንግ ሄራልድ.. ጋዜጣ ያወጣው ዘገባ እንደ የተንቀሳቃሽ ስልክ ስርጭት ሽፋን ከአምስት አመት በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ መቶ በመቶ…
Read 3738 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ብዙ ወላጆች የልጆቻቸውን ነገረ ስራ ለማየትና ለመቆጣጠር እንደ ..ፌስቡክ.. ያሉ የማህበራዊ ግንኙነት ማቀላጠፊያ ድረ-ገጾችን እንደሚጠቀሙ በቅርቡ የተደረገ ጥናት አመለከተ፡፡ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ከሚገኝ ሰው ጋር በኢንተርኔት በቀጥታ ጓደኝነት መመስረትና መወያየት በሚቻልበት በዚህ የዲጅታል ዘመን የልጆች ማህበራዊ ትስስር በመኖሪያ ቤት አካባቢ…
Read 4342 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ምስሎችን በእውኑ እንደምናያቸው አድርገው የሚያሳዩን 3D´ ቴሌቪዥኖች ተሰርተው ለመጀመሪያ ጊዜ ገበያ ላይ ከወጡ ከአንድ ዓመት በኋላ ..ኤልጂ.. የመጀመሪያውን3D´ ሞባይል ስልክ ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ ነገሮችን ልክ በውኑ እንደምናያቸው ከሦስት አቅጣጫ መመልከት የምንችልብት 3D´ ቴሌቪዥን ሲነሳ ምስሉን ለመመልከት ማድረግ ያለብን መነጽር እንዳለ…
Read 6081 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ሶኖስ.. የተራቀቀ እና በአይነቱ የተለየ አዲስ ገመድ አልባ ስፒከር ሰርቶ ለገበያ ማቅረቡ ተገለ፡፡ በአዲሱ የሶኖስ |Pl¤Y: 3.. (Play: 3) ገመድ አልባ ስፒከሮች አንድ ዘፈን በሁሉም የመኖሪያ ቤት ክፍሎቻችን ውስጥ ማጫወት የምንችል ሲሆን በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የተለያዩ ሙዚቃዎችን መክፈትም እንችላለን፡፡
Read 3344 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ