የሰሞኑ አጀንዳ

Saturday, 01 September 2018 15:17

እውን ኢሕአዴግ አለ?

Written by
Rate this item
(7 votes)
 ብዙዎች ኢሕአዴግ አለ? ብለው ይጠይቃሉ። መልሱ አጭር ነው፡፡ ለስሙ አለ፤ ግብሩ ግን የለም። ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ሊቀመንበሩ አድርጎ የመረጠው፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ የሾመው ኢሕአዴግ ነው፡፡ እሱ ግን በዐቢይ መምጣት በዐቢይ ተቀባይነት ማግኘት የበለጠ መጠላት ገጥሞት፣ ከሰው ልብና መንፈስ ቀድሞ ሞቷል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
• ዘርና ሃይማኖትን መነሻ ያደረጉ ግጭቶች የቅድሚያ ትኩረት ማግኘት አለባቸው • በዶ/ር ዐቢይ እየመጣ ያለው ለውጥ፣ በግማሽ የተረጋጋ ዘላለማዊ ለውጥ ይመስላል • አሁን የሚታየውን የለውጥ ጅማሮ ከአደጋ መጠበቅ ያለበት ህዝቡ ነው • ሰውን ያለ ማስረጃ ማሰር ማለት የህግ የበላይነትን ማስከበር…
Saturday, 21 July 2018 14:08

ሰሞነኛ ወሬዎች

Written by
Rate this item
(12 votes)
 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሠራተኞች አድማየአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሠራተኞች፤ ደሞዝና ጥቅማጥቅም አነሰን በሚል በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ለሁለት ቀናት የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ፡፡ በጥቅማጥቅም ጉዳይ ከምድር ባቡር አስተዳደር ጋር የተስማሙ ሲሆን በደሞዝ ጉዳይ ግን ለወደፊት እንስማማለን ብለው ከሁለት ቀናት አድማ…
Rate this item
(17 votes)
ከሰሞኑ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በባህር ዳር በተደረገ መስራች ጉባኤ የተመሰረተ ሲሆን የፓርቲውን ሊቀ መንበርና የስራ አስፈፃሚ አባላትንም መርጧል፡፡ ፓርቲውን በመመስረት ሂደት ውስጥ ተሳታፊ የነበሩ አሁን በሊቀ መንበርነት የተመረጡትን ጨምሮ 16 ሰዎች በኮማንድ ፖስት ታስረው መፈታታቸው የሚታወስ ሲሆን ፓርቲው ሲመሰረት…
Rate this item
(11 votes)
• የህዝብን ሃብት መሸጥ ከተጀመረ፣ ወደ ድህነትና ኪሳራ እየሄድን ነው• የእነዚህ ድርጅቶች አክሲዮን መሸጡ ብዙ ገንዘብ ያስገኛል• ከቻይና ተበድረን ነው ቴሌኮም እያስፋፋን ያለነው ባለፈው ማክሰኞ ዶ/ር አብይ አህመድ በሊቀመንበርነት የሚመሩት የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ያካሄደ ሲሆን በስብሰባው ማብቂያ ባወጣው…
Rate this item
(6 votes)
“ፓርላማው የሽብርተኝነት ፍረጃን ማንሳት አለበት ተባለ” ከሰሞኑ የፌደራል አቃቤ ህግ በሙስና ተከስሰው የነበሩ ባለሥልጣናትና ባለሃብቶች እንዲሁም የአርበኞች ግንባር ግንቦት 7፣ ዋና ፀሃፊአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 700 ያህል የተለያዩ እስረኞችን በይቅርታ ፈትቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሣ በበኩላቸው፤ በክልላቸው እስካሁን 40…
Page 11 of 30