የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(59 votes)
ወጣቶች በ”አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” አልመዋል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ስር የሚገኘውና በተለምዶ “አላሙዲን ያጠረው” እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ለአመታት በሽንት፣ በሰገራና በመጥፎ ሽታ ተበክሎ ብዙዎችን ለበሽታ ሲዳርግ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ከሁለትና ሶስት ወራት ወዲህ ግን አካባቢው በመጠኑም ቢሆን እየተለወጠ…
Rate this item
(1 Vote)
ዓምና በጅጅጋ በተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ላይ ቀጣዩን 9ኛ በዓል የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መዲና አሶሳ እንድታስተናግድ ስትመረጥ፣ ከታዳጊ ክልልነቷ አንፃር እንዴት ይቻላታል የሚል ስጋት ተፈጥሮ ነበር፡፡ ሆኖም የክልሉ መንግስት ከግል ባለሃብቶች ጋር ተቀናጅቶ ወደ 5 ሺህ የሚጠጉ እንግዶችን ማስተናገድ ችሏል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
“የፓርቲዎች ትብብር” በሚል ስያሜ በዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተመሠረተው ቡድን፤ “ነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ” በሚል መርህ የተለያዩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል - ምንም እንኳን ያለፈው ሳምንት ዕቅዱ ሳይሳካ ቢቀርም፡፡ ዛሬና ነገ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያካሂደው የ24 ሰዓት የአዳር ተቃውሞ፣ እስከ 150ሺ ሰዎች…
Rate this item
(14 votes)
በአፍሪካና በአረብ አገራት ውስጥ፤ የአምባገነኖች አፈና፣ የአክራሪዎች ሽብር፣ የዘረኞች ግጭት፣ የበሽታዎች ወረርሽኝ የበረከተው አለምክንያት አይደለም - ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመጥን ስልጡን ባህል ስለሌለን ነው። በአለም ዙሪያ የሚንቀለቀለው የአፈናና የሽብር፣ የግጭትና የበሽታ እሳት፣ ከድንበራችን ዘልቆ እስኪውጠን ድረስ፤ ድብብቆሽ እየተጫወትን ብንጠብቅ አያዋጣንም። “እቅጩን”…
Rate this item
(17 votes)
የዘንድሮው ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን ለ7ኛ ጊዜ “በህዝቦቿ ተሳትፎና ትጋት ድህነትን ድል በመንሳት ብሄራዊ ክብሯንና ሰንደቅ አላማዋን ከፍ ከፍ በማድረግ ላይ ያለች ሃገር ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል፡፡ አንዳንድ በአገር ውስጥ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎችም ሆኑ…
Rate this item
(18 votes)
የኦባማ ደህንነቶችና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምን አገናኛቸው? በደንብ ይገናኛሉ። የኦባማ ደህንነቶች፣ የሰሞኑ ዋነኛየአለማቀፍ ዜናዎች ርዕስ ሆነው ሰንብተዋል። ከ15 ቀናት በፊት፣ ኦማር ጎንዛሌዝ የተባለ የቀድሞ ወታደር የኋይት ሃውስን አጥር ጥሶ ከገባ በኋላ፤ በየእለቱ አዳዲስ “የቅሌት መረጃዎች” ሲወጡ ሰንብተዋል።የዜናዎቹ ብዛትና ፍጥነት ሲታይ፣ በጥቅሉ…