የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(17 votes)
(የሟች ኢ/ር ጀሚል ባለቤት፤ ወ/ሮ ፋጡ የሱፍ)“ለመጀመሪያ ጊዜ የባሌን መታመም በስልክ ነው የሰማሁት፡፡ ሌላ ጊዜ ወገቡን ያመው ስለነበር ያው ህመሙ ነበር የመሰለኝ። ተኝቷል ወደተባለበት አሚን ጀነራል ሆስፒታል በፍጥነት ስሄድ ያጋጠመኝ ሌላ ታሪክ ነው፡፡ ባለቤቴ ጭንቅላቱ ተጐድቷል፤ አንድ የቀረ የሰውነት ክፍል…
Rate this item
(11 votes)
በአቶ ገ/ዋህድ ቤት ሁለት ክላሽን ጨምሮ 10 የጦር መሣሪያዎች ተገኝተዋልበሚሊዮን የሚቆጠር ግብር እስከዛሬ አልተሰበሰበም ከአስር በላይ ተከሳሾች በቁጥጥር ሥር አልዋሉም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፋንታ እና ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሃላፊዎች…
Rate this item
(14 votes)
በቅርቡ ያወጡት በፖለቲካ ህይወትዎ ዙሪያ የሚያጠነጥን መጽሐፍ ወደ አማርኛና ኦሮምኛ እየተተረጐመ መሆኑን ቀደም ሲል ገልፀዋል፡፡ አንዳንድ ወገኖች ግን መጀመሪያውኑ መፅሃፉ ለምን በእንግሊዝኛ ታተመ የሚል ጥያቄ አላቸው ?በእንግሊዝኛ እንዲታተም ያደረግሁት ለፖለቲካ ብዬ አይደለም፡፡ የምናገረው ውሸት የለም፣ በእንግሊዝኛ መፃፍ ስለሚቀለኝ ነው፡፡ አሜሪካን…
Rate this item
(20 votes)
የፕሬዚዳንቱ ስልጣን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን፣ ፓርላማውን፣ እንዲሁም የፌደሬሽን ምክርቤትን ሁሉ ይነካል። ፕሬዚዳንቱ ሳይፈቅድ፣ ጠ/ሚሩ ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረጎችን መስጠትና አምባሳደሮችን መሾም አይችልም። ብዙዎች ቢያናንቁትም የፕሬዚዳንቱ ስልጣን ቀላል አይደለም። “ስልጣኑ ተሠርቶበታል ወይ?” ነው ጥያቄው። ኢህአዴግ በተለመደው የምስጢራዊነት ባሕርይው፣ ለፕሬዚዳንትነት ማንን በእጩነት እንደሚያቀርብ ሳይነግረን…
Rate this item
(8 votes)
“የአሜሪካ መንግስት ተዘጋ፤ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች በር ተከረቸመ” የሚለው ሰሞነኛ የውዝግብ ዜና፣ እውነት ቢሆንም የተጋነነ ነገር አለው። አዎ፤ አብዛኞቹ መሥሪያ ቤቶች ተዘግተዋል። ነገር ግን ሁሉም አልተዘጉም። እንደ ኤፍቢአይ የመሳሰሉ የፍትህ አካላት፣ እንደ ሲአይኤ የመሳሰሉ የስለላ ተቋማት በከፊል እንጂ ሙሉ ለሙሉ…
Rate this item
(25 votes)
ደቂቀ ኤልያስ፣ ማህበረ ቅዱሳን፣ ተሀድሶ … እርስበርስ ይናከሳሉ ወሃቢያ፣ ሰለፊያ፣ አህበሽ … አንዱ ሌላውን እየወነጀለ ይናጫሉ የአዲሱን አመት አዝማሚያ ታዝበን እንደሆነ፣ እንደአምናው ዘንድሮም “ከሃይማኖት ጣጣዎች” በቀላሉ እንደማንላቀቅ ያስታውቃል። ግን ብዙም አሳሳቢ የሆነብን አይመስልም። ከአወሊያ ትምህርት ቤት እና ከእስልምና ጉዳዮች ምክር…