የሰሞኑ አጀንዳ
ባሳለፍነው ዓመት ብዙ አዳዲስ ሙያተኞች በመምጣታቸው ፊልም ቤቶች ከውጭ ፊልሞች ይልቅ ለሀገር ውስጥ ፊልሞች በራቸውን እየከፈቱ ነው፡፡ ከኋላዬ የመጡትን በማበረታታትና በማድነቅ ጥሩ መንገድ የማሳየት፣ ባህል ጠብቀው ሀገር ወዳድ እንዲሆኑ የማድረግ ግዴታዬንም ቀጥዬበታለሁ፡፡ የቲቢ በሽታን ለመከላከል የተሰጠኝ ኃላፊነት ከ2003 ዓ.ም የደስታ…
Read 4335 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ያለፈውን 2003 ዓ.ም ከሙዚቃ ኢንዱስትሪው አንፃር እንዴት እንዳለፈ ስገመግመው፤ አድማጩ ጥራት ያለውን ሥራ የሚመርጥበት ጊዜ በመሆኑ የሙዚቃ ሞያውም አድማጩም ያደገበት ነው፡፡ ነገር ግን የቅጂ መብት ጥሰት በየቦታው በመንሠራፋቱ እና በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች አጠቃላይ ኢንዱስትሪው ማደግ በሚገባው መጠን ሊያድግ አልቻለም፡፡ ከሞያው…
Read 4750 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የሙዚቃ ሙያው አድጓል፤ ጥሩ ባንዶች እየተቋቋሙ ነው፡፡ ቀደም ሲል በኪቦርድ ብቻ ይሠራ የነበረው አሁን በቡድን በደንብ የሚጫወቱትን ሳይ ደስ ይለኛል፡፡ ገና ብዙ ነገሮች ቢቀሩትም መንግሥት በቅጂ መብት ዙሪያ ያደረገው ጥበቃ ደስ ይለኛል፡፡ እኔ በግሌ ለሞያው አስተዋጽኦ እያደረኩ ነው፡፡ ለአዲሱ ዓመት…
Read 5341 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ጥበብ አድጓል አላደገም የሚለውን ለመናገር ብዙ ነገሮች ያስፈልጋል፡፡ ጠቅለል አድርገን ስናየው በርካታ ፊልሞች በመሠራታቸው ከሆነ፣ በብዙ መንገድ በርካታ ፊልሞች እየወጡ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ ሙያው ትኩረት እየተሰጠው እያደገ መሆኑን እናያለን፡፡ ተዋናዩ የተሻለ ነገር የሚያሳይና ተዋናዩን ያከበረም ነው፡፡ ይሄንን ዕድገት…
Read 5461 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የእኔ ሥራ ሁልጊዜ መሥራት ነው፡፡ ለእኔ የሚገባኝ በመሥራቴ ትምህርት እየተማርኩ እንዳለሁ ነው፡፡ ለሙያው ያደረኩትን አስተዋጽኦ በሚመለከት የሚያውቀው ተመልካቹ ነው፡፡ የሚደርሰኝ አስተያየት ደግሞ አበረታች ነው፡፡ ለእኔ ይሄንን ማግኘቴ በጣም ደስ የሚያሰኘኝ እና ወደ ተሻለ ነገር የሚገፋፋኝ ነው፡፡ እኔ እንደ ባለሞያ ዕድገቱን…
Read 3234 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም በቂ በሆነ ሁኔታ ጥበብ አድጓል፡፡ እኔ በግሌ ..አባይ ወይስ ቬጋስን.. ሠጥቻለሁ፡፡ ለእኔ በ2003 ዓ.ም አስቸጋሪ ወቅት የነበረው ..አባይ ወይስ ቬጋስ.. ፊልም ለማሳየት የተፈጠረው የአዳራሽ ግርግር ነበር፡፡ አስደሳቹ ደግሞ መሳካቱ ሲሆን ሌላው ሰባት ወር ደክሜ የሠራሁት ፊልም ከእነላፕቶፔ መሠረቁ…
Read 3350 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ