ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ኃይሌ ወደ ቡና ኢንቨስትመንት ገብቷልከ2 ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሁሉም ረገድ ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ ለ2ኛ ተከታታይ ዓመት መነሻ እና መድረሻውን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ያደረገው የጎዳና ላይ ሩጫው በስፖርት ኤክስፖ፤ በዓለም የስፖርት…
Rate this item
(1 Vote)
38ኛው ሻምፒዮና መሰረዙ፤ መካሄዱ አልታወቀምዘንድሮ ለ38ኛ ጊዜ መካሄድ የነበረበት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ‹‹ሴካፋሲኒዬርስ ቻሌንጅ ካፕ›› እንደሚካሄድ ወይንም እንደሚሰረዝ ቁርጡን ለማወቅ አልተቻለም፡፡ ለውድድሩ አዘጋጅነት በቅድሚያ እድል የተሰጣት ኢትዮጵያ ከ2 ወራት በፊት መስተንግዶውን እንደማትችል ካሳወቀች በኋላ በምትክ አዘጋጅነት…
Rate this item
(4 votes)
ናይጄርያ ፤ ግብፅና ምስራቅ አፍሪካም የሉበትም የዋልያዎቹ የውድቀት ሰበብ፤ ባሬቶ ወይስ ፌደሬሽኑ? 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከ62 ቀናት በኋላ በኢኳቶርያል ጊኒ አዘጋጅነት ይጀመራል፡፡ ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር በአራት ዓመት ውስጥ ሁለት አፍሪካ ዋንጫዎች ለማዘጋጀት በቅታለች፡፡ የመጀመርያው በ2012 እኤአ ከጋቦን ጋር በጣምራ…
Rate this item
(2 votes)
የመጨረሻዋ ገንዘቤ አይደለችም ግን ቢያንስ ሁለት አዲስ ሪከርዶች ለማስመዝገብ እቅድ አላትሁለት አዲስ ዲባባዎች እየመጡ ናቸውዲባባ አትሌቲክስ ክለብ ሊመሰረት ይችላልገንዘቤ ዲባባ በ2015 እኤአ ከ2 በላይ የዓለም ሪከርዶችን በቤት ውስጥ እና የትራክ አትሌቲክስ ውድድሮች ማስመዝገብ እንደምትፈልግ ተናገረች፡፡ በዓለም ሻምፒዮና በ5ሺ ሜትር የወርቅ…
Rate this item
(0 votes)
14ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ነገ 40ሺ ተወዳዳሪዎችን በማሳተፍ ይካሄዳል፡፡ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫውን ከማካሄዱ በፊት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰሞኑን ውድድሩን ያጀቡ የተለያዩ ዝግጅቶች ነበሩት፡፡ የመጀመርያው ባለፈው ረቡዕ በኤግዚብሽን ማእከል የተከፈተው የስፖርት ኤክስፖ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ለመጀመርያ…
Saturday, 22 November 2014 12:51

ስለ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው 10ሺ ተወዳዳሪዎች በማሳተፍ የተጀመረ ነው፡፡ ከዚያ በኋላ ተሳታፊው ወደ 18ሺ፤ 25 ሺ፤ 35 ሺ ፤ 38ሺ እያደገ ቀጥሎ ዘንድሮ 40ሺ ደርሷል፡፡አዲስ አበባ ከባህር ጠለል በላይ በ800 ጫማ መገኘቷ የሩጫ ውድድርን ያከብደዋል፡፡ የአልቲትዩድ ከፍተኛነት አስቸጋሪ ነው፡፡…