ስፖርት አድማስ

Rate this item
(4 votes)
ዛሬ በእንግሊዝ በርሚንግሃም በሚካሄደው የ2 ማይል የቤት ውስጥ ውድድር የ23 ዓመቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የውድድር ዘመኑን ሶስተኛ የዓለም ሪከርዷን ልታስመዘግብ እንደምትችል ግምት አገኘች፡፡ ገንዘቤ ባለፈው ሁለት ሳምንት በ3ሺ ሜትር እና በ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድሮች ሁለት አስደናቂ የዓለም ሪከርዶችን አስመዝግባለች…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ እግር ኳስ የሰሞኑ አበይት መነጋገርያ አጀንዳ የ62 ዓመቱ ሰውነት ቢሻው ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት መነሳታቸው ነበር፡፡ ሰውነት ከሃላፊነታቸው ከተነሱ በኋላ ለሱፕር ስፖርት አስተያየት ሲሰጡ ለስንብታቸው በፌደሬሽን ላይ ያቀረቡት ቅሬታ የለም፡፡ በስንብታቸው ማግስት ከዋልያዎቹ በኋላ ዋንኛው ትኩረታቸው ከቤተሰባቸው ጋር…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን የስፖርት ጋዜጠኛ የሆነው መኳንንት በርሄ ላጋጠመው የደም መርጋት ህመም በደቡብ አፍሪካ ህክምናውን እየጀመረ ነው፡፡ ከትናንት በስቲያ የደም ናሙና የሰጠው የስፖርት ጋዜጠኛው፤ በትናንትናው እለት ደግሞ የዶፕለር ምርመራ አድርጎ በቀኝ እግሩ ላይ የደም ማመላለሻ ቧንቧ‹‹ ቬን›› መዘጋቱ ተረጋግጧል።…
Rate this item
(0 votes)
ማነው ተጠያቂ ጋዜጠኞች፤ አሰልጣኙ፤ ተጨዋቾች፤ ፌደሬሽኑ? በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ከኢትዮጵያ ጋር በአንድ ምድብ የነበሩት ጋና እና ሊቢያ በሚያደርጉት የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ሊፈፀም ነው። በምድብ 3 የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሊቢያ 1ለ0 እንዲሁም በጋና 2ለ0…
Rate this item
(1 Vote)
ከ2 ወራት በኋላ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በሚደረጉ ትልልቅ ማራቶኖች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከኬንያዎቹ በተሻለ ውጤታማ እንደሚሆኑ የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በ10ሺ እና በ5ሺ ሜትር የምንጊዜም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ዓለምን የሚመሩት ቀነኒሣ እና ጥሩነሽ ማራቶንን በስኬት ለመጀመር የሚያደርጉት ዝግጅት ትኩረት ስቧል። በሚቀጥሉት ሁለት…
Rate this item
(3 votes)
በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮንሺፕ ወደ ሩብ ፍፃሜ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ በጥሎ ማለፍ ትንቅንቅ ዛሬ ናይጀሪያ ከሞሮኮ ፤ ማሊ ከዚምባቡዌ እንዲሁም ነገ ጋቦን ከሊቢያ፤ ጋና ከዲሞክትራቲክ ኮንጎ ይጫወታሉ፡፡ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በዘንድሮው የቻን ውድድር ለሚሳተፉ…