ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ የሚገኝ ስኬት የዓለም ዋንጫን ኃይል ሚዛን እንደሚወስን ታወቀ፡፡ የእንግሊዙ ፕሪሚዬር ሊግ፤ የስፔኑ ላሊጋ፤ የጀርመኑ ቦንደስ ሊጋና የጣሊያኑ ሴሪ ኤ ክለቦች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላለፉት 10 ዓመታት የነበራቸው የበላይነት የየብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ጥንካሬ በዓለም አቀፍ ውድድሮች አሳይቷል፡፡ በዘንድሮው…
Rate this item
(3 votes)
በፊፋ እና በፍራንስ ፉትቦል ትብብር ዘንድሮ ለሶስተኛ በሚዘጋጀው የዓመቱ ኮከብ እግር ኳስ ተጨዋቾች፤ አሰልጣኞች እና ምርጥ ቡድን ምርጫ ላይ በየዘርፉ ለመጨረሻው ፉክክር የቀረቡት እጩዎች በየዘርፉ ከሰሞኑ ታውቀዋል፡፡ በድምፅ አሰጣጡ ሂደት የፊፋ አባል አገራት የሆኑ 209 ፌደሬሽኖች በብሄራዊ ቡድኖቻቸው ዋና አሰልጣኞች…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የህፃናት ሩጫው በመሰረዙ በስፖርት ቤተሰቡ እና በህፃናት ላይ ለተፈጠረው መጉላላት ከፍተኛ ይቅርታ ጠየቀ። የህፃናት ሩጫውን ዘንድሮ ለ8ኛ ጊዜ ለማካሄድ ተደጋጋሚ ሙከራ ቢደረግም አልተቻለም፡፡ የውድድሩ አዘጋጆች በህፃናት ሩጫው እስከ 250 ተማሪ በማስመዝገብ ለመሳተፍ ከፍተኛ ፍላጎት የነበረውን ‹‹ፋውንቴን ኦፍ…
Rate this item
(0 votes)
የሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገነባው ሁለገብ የስፖርት አካዳሚ እና የመወዳደርያ ስፍራ 42 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ ከ530 ማሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚሆንበትን አካዳሚው የሚገነባው አፍሮፅዮን ኮንስትራክሽን ሲሆን አማካሪው ሺጌዝ ኮንሰልታንሲ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የዘንድሮውን የከፍተኛ ትምህርት የስፖርት ፌስቲቫል በዚሁ ሁለገብ የስፖርት አካዳሚና የመወዳደርያ ስፍራ…
Rate this item
(3 votes)
በኬንያ በሚካሄደው 37ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ሻምፒዮና በአዳዲስ ዋልያዎች የተጠናከረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባሳየው አቋም ተደነቀ፡፡ በሴካፋው ከደመቁ አዳዲሶቹ ዋልያዎች መካከል ሳላዲን በርጌቾ ፤ቶክ ጀምስ ፤ማንአዬ ፋንቱ ፤ ፋሲካ አስፋውና ምንተስኖት አዳነ ይጠቀሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድቡ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሶስት ብሄራዊ ቡድኖች አንዱ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አስቀድሞ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በዓመታዊ የኮከብ ተጨዋቾች ምርጫው በሁለት ዘርፎች 3 ኢትዮጵያውያን በእጩነት እንደጠቀሳቸው ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፉት ሁለት ዓመታት ከፍተኛ ስኬት…