ስፖርት አድማስ

Saturday, 30 November 2013 10:35

ኢትዮጵያ በሴካፋ ላይ…

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አስቀድሞ ከ2004 እሰከ 2006 እኤአ ብሄራዊ ቡድኑን በዋና አሰልጣኝነት ሲመሩ በ5 ዓመት ውስጥ 3 የሴካፋን ዋንጫዎችን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለማግኘት በቅተዋል፡፡ በ2005 እ.ኤ.አ በሩዋንዳ ላይ እንዲሁም በ2004 እ.ኤ.አ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ሰሞኑን በሚጀመረው የ2013 ሴካፋ ላይ ሻምፒዮና አስቀድሞ የዋንጫ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በስብስቡ ከ10 በላይ አዳዲስ ተጨዋቾችን በመያዙ ከፉክክር ውጭ የሚሆንበት ሁኔታ ማዘንበሉ ተነገረ። በሴካፋ ዞን ከሚገኙ 12 ብሄራዊ ቡድኖች በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
ከስምንት ወር በኋላ በብራዚል አስተናጋጅነት በሚጀመረው 20ኛው ዓለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፉት 32 ብሄራዊ ቡድኖች ከ29 ወራት የማጣርያ ውድድሮች በኋላ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ሙሉ ለሙሉ ታውቀዋል፡፡ በዓለም ዋንጫው ለመሳተፍ በዓለም ዙርያ ከሚገኙ 6 ኮንፌደሬሽኖች የተውጣጡ 203 አገራት መካከል በተለያዩ የማጣርያ ምእራፎች…
Rate this item
(1 Vote)
ብራዚል የምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ የቀረው 7 ወራት አካባቢ ነው፡፡ እስከዛሬ ማለፋቸውን ያረጋገጡት አዘጋጇን ብራዚል ጨምሮ 21 ብሔራዊ ቡድኖች ናቸው፡፡ አፍሪካን በመወከል ወደ ብራዚል የሚጓዙት 5 ብሔራዊ ቡድኖች የሚታወቁት ደግሞ ዛሬ ፤ነገ እና ማክሰኞ በሚደረጉ 5 የመልስ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ አፍሪካን…
Rate this item
(10 votes)
በ380ሺ ብር ካፒታል ፤ ከመቶሺ በላይ ተሳታፊና እስከ 10ሺ ብር ሽልማት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ የስፖርት ውርርድ ጨዋታ እንደተጀመረ ዳጉ ቤት ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስተዋወቀ፡፡ ዳጉ ቤት ኢትዮጵያ በእንግሊዝና ኢትዮጵያ ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ማራቶን የማዘጋጀት ሃሳብ አላቸው በሀዋሳ ከተማ የተገነባውን ገዛኸኝና እልፍነሽ ሆቴልና ሪዞርት ህዳር 14 በይፋ ሲመረቅ ልዩ የ10 ኪሎሜትር የዱላ ቅብብል ውድድር እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡ በምረቃው ስነስርዓት ላይ በክብር እንግድነት እንዲገኙ ኡጋንዳዊው የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን የማራቶን ድርብ አሸናፊ ስቴፈን ኪፕሮች እና…