ስፖርት አድማስ

Rate this item
(10 votes)
ኢትዮጵያና ናይጄርያ ወደ ዓለም ዋንጫ ጥሎ ለማለፍ የገቡት ትንቅንቅ ከወር በኋላ በመልስ ጨዋታ ይለይለታል። ዋልያዎቹ በናይጄርያዋ ከተማ ካላባር በሚገኘው ዩጄ ኡሱዋኔ ስታድዬም ህዳር ሰባት ለሚያደርጉት ፍልሚያ ዝግጅቱን ትናንት ጀምረዋል፡፡ በመልሱ ጨዋታ ናይጀሪያ ለ5ኛ ጊዜ ለዓለም ዋንጫ ለመብቃት ስታነጣጥር ኢትዮጵያ ምስራቅ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻአቶ ጁነዲን ባሻህ የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለሚቀጥሉት አራት አመታት በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ የተመረጡት ዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በአዲስ አበባ ከማድረጋቸው ሶስት ቀናት ቀደም ብሎ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ነበር፡፡ የድሬደዋ…
Saturday, 12 October 2013 13:34

ዋልያዎቹን እንደማውቃቸው

Written by
Rate this item
(23 votes)
ዋልያዎቹ በሚል ቅፅል ስያሜያቸው የገነኑት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከዓለም ዋንጫ ቢያንስ በ180 ደቂቃዎች ርቀት ላይ ናቸው፡፡ ከስምንት ወራት በኋላ በብራዚል አስተናጋጅነት ለሚደረገው 20ኛው ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በደርሶ መልስ የጥሎ ማለፍ ትንቅንቅ ዋልያዎቹ ከናይጄርያዎቹ ንስሮች ጋር ይገናኛሉ፡፡ የመጀመርያው ጨዋታ ነገ…
Rate this item
(4 votes)
ብራዚል ለምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ከአፍሪካ የሚወከሉትን አምስት ቡድኖች ለመለየት አሥሩ ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ትንቅንቃቸውን በመጀመርያ ጨዋታቸው ዛሬ እና ነገ ይጀምራሉ፡፡ በአፍሪካ ዞን ከሚደረጉት አምስት የጥሎ ማለፍ ትንቅንቆች በተለይ ኢትዮጵያ እና ናይጄርያ የሚገናኙበት ፍጥጫ ከፍተኛ ትኩረት እንደሳበ ነው፡፡ በሌሎች ጨዋታዎች…
Rate this item
(11 votes)
ኢትዮጵያና ናይጀርያ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታ በከፍተኛ ደረጃ አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ዋልያዎቹ ብራዚል በምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለመሳተፍ ሲያነጣጥሩ ንስሮቹ አምስተኛ ተሳትፏቸውን አቅደዋል፡፡ ሱፕር ስፖርት ከትናንት በስቲያ በሰራው ዘገባ…
Rate this item
(3 votes)
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር (አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ) በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ለ2013 የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ በሁለቱም ፆታዎች የሚፎካከሩ እጩዎችን ስም ሲያስታውቅ ከእጩዎቹ መካከል ሶስት የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተካትተዋል፡፡ መሃመድ አማን ፤ ጥሩነሽ ዲባባ እና መሠረት ደፋር ናቸው፡፡ አትሌት መሃመድ አማን በ800 ሜትር…