ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 ፓሪስ ለምታስተናግደው 33ኛው ኦሎምፒያድ 230 ቀናት የቀሩ ቢሆንም የኬንያ አትሌቲክስ በሁለቱም ፆታዎች 20 አትሌቶችን በጊዜያዊነትለማቶን ቡድኑ ምርጫ መመልመሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በሌላ በኩል ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የ2023 ቫለንሺያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችየበላይት ያሳዩበት ሲሆን ለኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ማራቶን ቡድን የሚያሳቸው ሆኗል። ለዓለም ሪከርድ…
Saturday, 02 December 2023 19:53

ከፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ በፊት

Written by
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌደሬሽን ከሳምንት በፊት በመቀሌ ከተማ 27ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ያካሄደ ሲሆን፤ አትሌቲክሱን ለማዘመን በከፍተኛ ደረጃ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ፌዴሬሽኑ ጉባኤውን የመቀሌ ከተማ እንድታስተናግድ መምረጡ አትሌቲክስ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ስፖርት መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ጠቅላላላ ጉባኤ…
Saturday, 25 November 2023 20:04

በቡና ፍቅር የወደቀው ራስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ብሬዳ ኒል ከኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምብሬዳ ኒል ይባላል፡፡ በትውልዱ እንግሊዛዊ ቢሆንም ቋሚ መኖርያው ግን በሆላንድ አምስተርዳም ነው፡፡ የሳውንድ ሲስተም ኦፕሬተር፤ የሬጌ ሙዚቃ ባለሙያና ዲጄ ሆኖ በመስራት ከ35 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ከሬድ ላየንና ማጀስቲክ ቢ ጋር በመሆን የኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምን…
Sunday, 19 November 2023 00:00

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(14 votes)
ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅዳሜ 9:30 ላይ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ያገናኛል። በወቅቱ እግር ኳስ ውስጥ በታክቲክ አረዳዳቸውና አተገባበራቸው አንቱታን ባተረፉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዎላ እና አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ መሀል የሚደረገው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ገና ከወዲሁ አጓጊ የሆነ ሲሆን ጨዋታውም በአሰልጣኞቹ…
Rate this item
(2 votes)
ትናንትና አንድ ወዳጄ ፤“ ታላቁን ሩጫ አትሳተፍም?” የሚል ሀሳብ አቀረበልኝ፤“ ዠለስ ! በኔ እድሜ ታላቅ እርምጃ እንጂ ታላቅ ሩጫ አይነፋም”“ ተው ባክህ! ገና ደረጃ ሶስት ጎረምሳ እኮ ነህ “ ብሎ ካጽናናኝ በሁዋላ ፥ አንድ ማልያ በአንድ ሺህ ብር እንድገዛው ጠየቀኝ…
Page 3 of 93