ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው 6ኛው የሐዋሳ ግማሽ ማራቶን ነገ የአፍሪካን ትልቁን የኢንዱስትሪ ፓርክ እየገነባች በምትገኘው የሐዋሳ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የግማሽ ማራቶን ውድድሩ ለአምስት ዓመታት ከተካሄደ በኋላ ባለፉት ሁለት ዓመታት አልተከናወነም ነበር። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሐዋሳ ከተማ አስተዳደር እና ከCCECC ከተባለው የኮንስትራክሽ…
Rate this item
(0 votes)
 · በደርቢው የመጀመሪያ ዙር ከትኬት ሽያጭ የተሰበሰበው ከ970 ሺ ብር በላይ ነው፡፡ · የተመዘገቡ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ቡና ከ13 ሺ በላይ፤ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ14 ሺ 700 በላይ · በተለያዩ የጥራት ደረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ 10 ሺ ማልያዎችና 1 ሺ እስካርፎች፤ ኢትዮጵያ ቡና…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ 42ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በአዳማ ከተማ ሪፍት ቫሊ ሆቴል ይካሄዳል። የጉባኤው አባላት በስምንት ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፉ የሚጠበቅ ሲሆን የኦሎምፒክ ኮሚቴውን ለቀጣይ 4 ዓመታት የሚመሩትን አዲስ ፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡ የኦሎምፒክ…
Rate this item
(0 votes)
• አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮች የማዘጋጀት ጥረቶች መቀጠል አለባቸው• በትምህርት ቤቶች፤ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና በወጣት ማዕከላት መዘውተር አለበት፡፡በጅማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ዞን 4.2 የአፍሪካ ቼስ ሻምፒዮና ነገ ይፈፀማል፡፡ የጅማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አህጉራዊ ሻምፒዮናው በተሳካ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢየሩሳሌም ነጋሽ ትውልዷ እና እድገቷ ለገሃር ባቡር ጣቢያ አካባቢ በሚገኘው አበበች ቀበሌ ነው። ከቤታቸው ፊት ለፊት በነበረችው ትንሽ ሜዳ የሚደረጉ ጨዋታዎችን ስትከታተል ከእግር ኳስ ጋር ተዋወቀች፡፡ ከሜዳው ዳር ቆማ ኳስ በመከታተል፤ አንዳንዴም ኳስ በማቀበል እግር ኳስን ተላመደችው። በዚያች ትንሽ ሜዳ…
Rate this item
(0 votes)
በሚያዚያ ወር በጥቅል ‹‹ሶስታ ሃሴት›› የሚል ሰያሜ የተሰጣቸው 3 ተከታታይ ሩጫዎች ተዘጋጅተዋል በተባበሩት መንግስታት አብይ ስፖንሰርነት ‹‹ስለምትችል›› በሚል መርህ ከሳምንት በፊት ለ14ኛ ጊዜ የተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ስኬታማ እንደነበር የውድድሩ አስተባባሪ ዳግማዊት አማረ…
Page 1 of 58