ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የማገገሚያ እቅዱ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ በኮሮና ሳቢያ እየደከሙ፤ እየፈረሱ ያሉና አስቸኳይ ድጋፍ ለሚሹ የተዘጋጀ ነው፡፡ በእቅዱ ዝግጅት ላይ የስፖርት ኮሚሽን፤ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ የስፖርት ማህበራት፤ የእግር ኳስና የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች፤ ብሄራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ተሳትፈዋል፡፡ በማገገሚያ እቅዱና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስፖርት አድማስ…
Rate this item
(0 votes)
ስፖርት አድማስ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ባህሩ ጥላሁን ጋር ያደረገው ልዩ ቃለ ምልልስ፡፡ • የተጨዋቾችን ደሞዝ በሙሉ ለመክፈል ቀነ ገደቡ ሰኔ 30 ያበቃል • ክለቦች ችግር ላይ ናቸው፡፡ እስከ 577 ሚሊዮን ብር የመንግስት ድጋፍ ተጠይቋል፡፡ ከ200ሚሊዮን ብር በላይ…
Rate this item
(1 Vote)
• ለምርጥ አትሌቶች ድጎማ መሰጠት ተጀምሯል • ዓለም አቀፍ ውድድሮች የተለመደ ድባባቸውን ይቀይራሉ • 13ኛው የቶኪዮ ማራቶን ብቻ ሲካሄድ ፤ 124ኛው የቦስተን፤ 50ኛው የኒውዮርክ፤ 44ኛው የበርሊን ማራቶኖች ተሰርዘዋል ከኮሮና ጋር በተያያዘ በ2020 የውድድር ዘመን በዓለም አትሌቲክስ በተለይ ለረጅም ርቀት አትሌቲክስ…
Rate this item
(0 votes)
• ለምርጥ አትሌቶች ድጎማ መሰጠት ተጀምሯል • ዓለም አቀፍ ውድድሮች የተለመደ ድባባቸውን ይቀይራሉ • 13ኛው የቶኪዮ ማራቶን ብቻ ሲካሄድ ፤ 124ኛው የቦስተን፤ 50ኛው የኒውዮርክ፤ 44ኛው የበርሊን ማራቶኖች ተሰርዘዋል ከኮሮና ጋር በተያያዘ በ2020 የውድድር ዘመን በዓለም አትሌቲክስ በተለይ ለረጅም ርቀት አትሌቲክስ…
Rate this item
(1 Vote)
 • በኮሮና ምክንያት እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር አጥቷል፡፡ • በዓመት ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ፤እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር ንፁህ ትርፍ ያስገኛል፡፡ • 180 አገራትን ያካልላል ፤ ከ800 ሚሊዮን በላይ ቤቶችን በማዳረስ፤ በ28 ቋንቋዎች ይሰራጫል፡፡ • ከ220 በላይ ፕሮፌሽናል ነፃ ታጋዮችን…
Rate this item
(0 votes)
• በአውሮፓ እግር ኳስ የዋጋ ተመን ውድድሮች ቢቀጠሉ በ17.7%፤ ቢሰረዙ በ26.5% ይወርዳል KPMG • ‹‹የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ቢቀጠሉ 6.6 ቢሊዮን ዩሮ፤ ቢሰረዙ 10.5 ቢሊዮን ዩሮ ማክሰራቸው አይቀርም፡፡ KPMG • የዓለማችን 100 ከፍተኛ ተከፋይ ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች ዓመታዊ ገቢ 3.6 ቢሊዮን ዶላር…
Page 2 of 73