ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 በአምቦ ከተማ የተወለደው ፊጣ ባይሳ ፤ ከእነ ኃይሌ የቀደመ የሩጫ ታሪክ አለው፡፡ በ10ሺና በ5ሺ ሜትር የትራክ ሩጫዎች፤ በአገር አቋራጭ ውድድሮች በኢትዮጵያ ሩጫ ታሪክ በፈርቀዳጅነት የሚጠቀስ የቀድሞ አትሌትና ኦሎምፒያንም ነው፡፡ ፊጣ ባይሳ በዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን በመወከል፤ ፈር…
Rate this item
(1 Vote)
 የታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ኢብራሂም ሻፊ አህመድ የቀብር ስነ ስርዓት ኮልፌ አካባቢ በሚገኘው የሙስሊሞች መካነ ቀብር ተፈፅሟል፡፡ ላለፉት 4 ዓመታት ኬንያ ውስጥ በስደት ላይ የነበረው ኢብራሂም ፤ በድንገት ህይወቱ ያለፈው ታህሳስ 25,2010 ዓ.ም በናይሮቢ ከተማ በንጋት በተሰኘው ክፍለ ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
 በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የሚዘጋጀው የዓለም ኮከብ ተጨዋቾችና አሰልጣኞች ምርጫ ወደ አዲስ ምእራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ፊፋ እና ፍራንስ ፉትቦል በጋራ ላለፉት 5 የውድድር ዘመናት ሲያዘጋጁት የነበረው የወርቅ ኳስ ሽልማት ስለተቀየረ ነው፡፡ በአዲስ ስያሜ The Best FIFA Football Awards™ ተብሎ…
Rate this item
(0 votes)
 ከ22 ዓመታት በፊት የዓለም፤ የአውሮፓና የአፍሪካ ኮከብ ተጨዋች ሆኖ የተሸለመው የ51 ዓመቱ ጆርጅ ዊሃ የላይቤርያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል፡፡ ትናንት በመላው ዓለም በተሰራጩ ዘገባዎች እንደተጠቀሰው የላይቤሪያ የምርጫ ኮሚሽን ከ2 ሚሊዮን በላይ ላይቤርያውያን የተሳተፉበት ምርጫ ጊዜያዊ ቆጠራ ይፋ ሲያደርግ በሁለተኛ ዙር ምርጫው…
Rate this item
(8 votes)
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ “ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል” በሚል ነው፡፡ “…ሳተናው እግረ ጆቢራ፤ ሎጋ ቢቂላ ዋቅጂራ…” አበበ በቂላ በልጅነቱ ስፓርተኛ ነበር - በትውልድ መንደሩ፡፡ በወጣትነቱ ክብረ ወሰኖችን…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ “ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል” በሚል ነው፡፡ አበበ ቢቂላና መዝገቡ ከአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች (ልዩ መገንዘገብ) እድሜው አስራ አምስት የማይሞላ ልጅ ቅርብ ካሉት ሰዎች…
Page 12 of 74