ስፖርት አድማስ
• “ኢትዮጵያውያን ተዋደዱ፤ ልዩነት አያስፈልግም” - ካሊ ፒ • አልበሜን ለገበያ ያበቃሁት በኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን ነው - ታሻ ቲ • ስለ ኢትዮጵያ ገና ብዙ መዝፈን እፈልጋለሁ - ቲዎኒ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኤችአይኤም ኢንተርናሽናል ኤቨንትስ እና ከቢግ በዝ ማርኬቲንግ ፒኤልሲ…
Read 2048 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ቀናት በኋላ በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ላይ የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫውን ያካሂዳል፡፡ በፕሬዝዳንት ምርጫው ለመወዳደር ከቀረቡት እጩዎች መካከል ከአማራ ክልል የተወከሉት አቶ ተካ አስፋው ይገኙበታል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው…
Read 1947 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከ24 የተለያዩ አገራት ተሳታፊዎች ይኖራሉ፡፡ • ቪቪያን ቼሮይት እና ሎረንህ ኪፕላጋት ከክብር እንግዶቹ ይገኙበታል፡፡ • በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሙዚቃና ስፖርት መተሳሰራቸው ያስደስታል፡፡ ጃማይካዊው የሬጌ ሙዚቀኛ ሉችያኖ 17ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ በኢትዮጵያ ወጣቶችና የስፖርት አካዳሚ 3500 ህፃናት በሚሳተፉበት…
Read 1602 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያን በቅርጫት ኳስ ዓለም ካርታ ላይ አሰፍራታለሁ በሚል ቃል ነበር የቅርጫት ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ከዚያም በኋላ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሆነዋል፡፡ አሁን ደግሞ ለ6 ዓመታት ወደ አገለገሉበት እግር ኳስ ፌደሬሽን በፕሬዚዳንትነት ምረጫ በመወዳደር ለመመለስ ፈልገዋል፡፡ የቅርጫት ኳሱን ራእይ ለማን ተዉት? …
Read 1430 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለፈው ሳምንት ያካሄደው 10ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በስፖርቱ ታሪካዊ ምዕራፍ ሆኖ ሊጠቀስ ይችላል። በአባላቱ ብዛት ከአፍሪካ ግዙፉ የሆነውና በአንጋፋነቱ ሊጠቀስ የሚበቃው የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ አሁን የሚገኘው በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ከ38 ቀናት በኋላ በአፋሯ ከተማ ሰመራ…
Read 3020 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ ‹ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል› በሚል ነው ቦክሰኛ የሆነበት አጋጣሚ የተፈጠረው በ12 ዓመቱ ነበር፡፡ በ1954 እኤአ ብስክሌቱን ሰረቁበት። በሊውስቪል ኬንታኪ ለሚገኝ ጆ ማርቲን ለተባለ…
Read 2274 times
Published in
ስፖርት አድማስ