ስፖርት አድማስ
• ኢትዮጵያ በ264 ሜዳልያዎች ከዓለም 2ኛ • አትሌት ቀነኒሣ በቀለ 27 ሜዳልያዎችን (16 ወርቅ፣ 7ብር ና 2 ነሐስ) ከዓለም አንደኛ • አትሌት ወርቅነሽ ኪዳኔ በሴቶች ምድብ 21 ሜዳልያዎችን (11 የወርቅ፣ 6 የብር እና 4 የነሐስ) • 174 አገራትን በመወከል 11,683…
Read 728 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ብዛት ከ 24 በላይ ሆኗል፡፡ ከ9 በላይ የዓለም ፤ 8 የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ፤ 3 የዓለም ሻምፒዮና 4 የኦሎምፒክ ናቸው፡፡ • የቀነኒሣ 10ሺና 5ሺ ሜትር ሰዓቶች ያለተቀናቃኝ 15 ዓመታት ሆኗቸዋል፡፡ • የጥሩነሽ 5ሺ ሜትር ሰዓት ያለተቀናቃኝ 11 ዓመታት ሲቆይ፤…
Read 9167 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለማችን የስፖርት ኢንዱስትሪ ላይ የስፖርት ትጥቆች አምራችና አቅራቢ ኩባንያዎች የገበያ ድርሻቸውን አስፋፍተዋል፡፡ በተለይ እግር ኳስን በተለያዩ ውሎች የተሳሰሩ ግዙፍ ኩባንያዎች በዓለም ዙሪያ ለሚያሰራጯቸው ምርቶች ትኩረት ሰጥተው በማራኪ የውል ስምምነቶች እየተንቀሳቀሱ የገበያ አድማሳቸውን በማስፋፋት ገቢያቸውንም በየዓመቱ በ2 እጥፍ በማሳደግ መስራቱን ቀጥለዋል፡፡…
Read 5670 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በጃንሜዳው አገር አቋራጭ የኢትዮጵያ እጩ አትሌቶች ተለይተዋል • ከኢትዮጵያ ይልቅ ለኬንያ ዝግጅት ግምት ተሰጥቷል • 310 ሺ ዶላር የሽልማት ገንዘብ ቀርቧል • በ42 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች፤34 የወርቅ ሜዳልያዎች የኢትዮጵያ • የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ለማዘጋጀት ይቻላል ወይ…
Read 15689 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከ380 ሚሊዮን በላይ መደበኛ ተከታታዮችና ሌሎች ተመልካቾች • በዓመት እስከ 906 ሚሊዮን ዶላር ገቢ • ከ588 በላይ ሻምፒዮናዎችና ውድድሮች ኤሌክትሮኒክ ስፖርት eSport የኢንተርኔት አገልግሎትና ዲጂታል የሚዲያ አውታሮችን በተደራጀ ሁኔታ በመጠቀም ፕሮፌሽናል የቪድዮ ጌም ጨዋታዎችና ውድድሮች የሚካሄዱበት መድረክ ነው፡፡ ለኢስፖርት…
Read 6312 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ማስተር ኢንስትራክተር አዛዥ አየለ ይባላል። የዋርየር ኪክቦክሲንግ ክለብ ዋና አሰልጣኝና የአዲስ አበባ የኪክቦክሲንግ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ነው፡፡ በኮተቤ ሜትሮፖሌትያን ዩኒቨርስቲ በስፖርት ሳይንስ የ4ኛ ዓመት የዲግሪ ተማሪ ሲሆን በኪክቦክሲንግ በሰባተኛው ኢንተርናሽናል የማርሻል አርት ጌምስ ከተማሪው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ የወርቅና የብር…
Read 5963 times
Published in
ስፖርት አድማስ