ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ እግር ኳስ በ50 አገራት ከፍተኛ የሊግ ውድድሮች ከተመሰረቱ 50 እና ከዚያም በላይ ዓመታት ባስቆጠሩ በርካታ ክለቦች የሚካሄዱ ቢሆንም በአዝጋሚ የእግር ኳስ ገበያ የሚዳክሩ ናቸው፡፡ በገቢያቸው የተቀዛቀዙና ትርፋማ ያልሆኑት የአፍሪካ ሊጎች በሰሜን አሜሪካ፤ በኤሽያና በደቡብ አሜሪካ የሚካሄዱትን በሚስተካከከል ደረጃ አለመገኘታቸው…
Rate this item
(3 votes)
21ኛው የዓለም ዋንጫ 8 ወራት የቀሩት ሲሆን ማለፋቸውን ያረጋገጡት ብሄራዊ ቡድኖች አዘጋጇን ራሽያ ጨምሮ 23 ደርሰዋል፡፡ እነሱም ብራዚል፤ ኢራን፤ ጃፓን፤ ሜክሲኮ፤ ቤልጅዬም፤ ደቡብ ኮርያ፤ ሳውዲ አረቢያ፤ ጀርመን፤ እንግሊዝ፤ ስፔን፤ ናይጄርያ፤ ኮስታሪካ፤ ፖላንድ፤ ግብፅ፤ አይስላንድ፤ ሰርቢያ፤ ፈረንሳይ፤ ፖርቱጋል ፓናማ፤ ኡራጋይ፤ ኮሎምቢያ…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር ለ2010 የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ በሁለቱም ፆታዎች 10 እጩዎችን ሰሞኑን ይፋ ሲያደርግ በውድድር ዘመኑ በ10ሺ ሜትር የዓለም ሻምፒዮን ለመሆን የበቃችውና በ2016 የዓለም ኮከብ አትሌት የነበረችው አልማዝ አያና በሴቶች ምድብ ከአስሩ እጩዎች አንዷ ሆናለች፡፡አይኤኤኤፍ ሰሞኑን በሁለቱም…
Rate this item
(0 votes)
• ኢትዮጵያ ማስተናገድ ትፈልጋለች - ካፍ፤ ጥያቄ አላቀረብንም - ፌደሬሽን• EFFCONNECT ሰኞ ስራ ይጀምራልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታዎች የተወጠረ ሲሆን ፌደሬሽኑ ለቡድኑ የአቋም መፈተሻ የለም በሚል ከየአቅጣጫው የሚቀርበውን ትችት ምላሽ እየሰጠሁ ነው ብሏል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2018 የቻን ውድድር እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
በ44ኛው የበርሊን ማራቶን44ኛው የበርሊን ማራቶን ባለፈው ሳምንት በጀርመን ዋና ከተማ በሚገኙ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ሲካሄድ ከፍተኛ ትኩረት በመሳብ ነበር፡፡ ለ3 ዓመታት በኬንያዊው ዴኒስ ኬሚቶ ተይዞ የቆየው የዓለም ማራቶን ሪከርድ ሊሰበር እንደሚችል በመጠበቁና በሌላ በኩል የማራቶን 42.195 ኪሎ ሜትር ርቀት…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የስፖርት ውድድሮች መካሄድ ከጀመሩ አንድ ክፍለ ዘመን ሊሞላቸው ነው፡፡ በተለይ እግር ኳስ ከ80 ዓመታት በላይ አትሌቲክስ እስከ 70 ዓመታት የዘለቀ ታሪክ ያላቸው ስፖርቶች ናቸው፡፡ በእግር ኳስ በአፍሪካ ደረጃ ከመስራችነት የተነሳው ታሪክ አሁን ኃላቀር ከሆኑ አገራት የሚሰለፍ ሆኗል፡፡ በአንፃሩ በአትሌቲክስ…
Page 10 of 70