ስፖርት አድማስ
• ከ380 ሚሊዮን በላይ መደበኛ ተከታታዮችና ሌሎች ተመልካቾች • በዓመት እስከ 906 ሚሊዮን ዶላር ገቢ • ከ588 በላይ ሻምፒዮናዎችና ውድድሮች ኤሌክትሮኒክ ስፖርት eSport የኢንተርኔት አገልግሎትና ዲጂታል የሚዲያ አውታሮችን በተደራጀ ሁኔታ በመጠቀም ፕሮፌሽናል የቪድዮ ጌም ጨዋታዎችና ውድድሮች የሚካሄዱበት መድረክ ነው፡፡ ለኢስፖርት…
Read 5614 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ማስተር ኢንስትራክተር አዛዥ አየለ ይባላል። የዋርየር ኪክቦክሲንግ ክለብ ዋና አሰልጣኝና የአዲስ አበባ የኪክቦክሲንግ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ነው፡፡ በኮተቤ ሜትሮፖሌትያን ዩኒቨርስቲ በስፖርት ሳይንስ የ4ኛ ዓመት የዲግሪ ተማሪ ሲሆን በኪክቦክሲንግ በሰባተኛው ኢንተርናሽናል የማርሻል አርት ጌምስ ከተማሪው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ የወርቅና የብር…
Read 5490 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• 251 ቀናት ቀርተዋል፤ በቴሌቭዥን ስርጭት እስከ 6 ቢሊዮን ድምር ተመልካች ተጠብቋል፡፡ • ኳታር ከ236.2 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጭ አድርጋለች፡፡ • በ2021 እ.ኤ.አ በአሜሪካ ዩጂን፤ በ2023 እ.ኤ.አ በሃንጋሪ ቡዳፔስት… • በ2025 በአፍሪካ ኬንያ ወይስ ናይጄርያ? • በ2019 እ.ኤ.አ ውጤታማ ይሆናሉ…
Read 4908 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ግብፅ በመንፈቅ ውስጥ ልታዘጋጅ ነው • በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ 24 ብሄራዊ ቡድኖች ይሳተፉበታል • የ2018 የአፍሪካ ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ ማሸነፍ ይፈልጋል የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በሳምንቱ መግቢያ ላይ በዳካር፤ ሴኔጋል ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ 32ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮንን በመተካት ግብፅ…
Read 6852 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰሞኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የሊግ ኩባንያን ለማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ልዩ ስብሰባ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ዘንድሮ በሊጉ በመሳተፍ ላይ ለሚገኙ 16 የኘሪሚየር ሊግ ክለቦችም ለስብሰባው እንዲዘጋጁ ጥሪ አድርጐላቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የክለብ እግር ኳስ ላይ ፕሬሚዬር ሊግ ትልቁ…
Read 1627 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በዓመት እስከ 620 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለንዋይ፤ ከ62 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ፤ • ከ8000 በላይ የስፖርት ውድድሮች፤ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች፤ ስፖርተኛ እና ፕሮፌሽናል አትሌት • ከ60 በላይ ቢሊየነሮች፤ ከ22.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዓመታዊ ደሞዝ በዓለማችን የስፖርት ኢንዱስትሪው በየዓመቱ ከ480…
Read 2500 times
Published in
ስፖርት አድማስ