ስፖርት አድማስ

Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ 200 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በአርሲ ነገሌ በሚገኙት የአብያታና ሻላ ሀይቆች ዙሪያ ገብ በሚያካልለው ብሄራዊ ፓርክ በ12 ኪ.ሜ እና በ21 ኪ.ሜ የተካሄደው የተራራ ላይ ሩጫ ሁለገብ ስኬት ነበረው፡፡ የተራራ ላይ ሩጫውን ያዘጋጀው ሪያ ኢትዮጵያ ሲሆን ከታላቁ ሩጫ…
Rate this item
(0 votes)
20 ቡድኖች የሚሳተፉበት የታዳጊና ወጣቶች የክረምት እግር ኳስ ውድድር ባለፈው ሳምንት በአበበቢቂላ ስታድዬም ተጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ የክረምት እግር ኳስ ውድድሩን ያዘጋጀው ግሎሪዬስ ኃላፊነቱ የተ/የግል ኩባንያ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ወጣቶች ስፖርት ቢሮ እና ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመጀመርያው ምእራፍ 6 ኦሎምፒያዶች ከ1956 እስከ 1980 እኤአፈረንሳዊው ፒዬር ደኩበርቲን ባመነጩት ሃሳብ የመጀመርያው ኦሎምፒያድ በ1896 እኤአ ላይ በግሪኳ ከተማ አቴንስ ሲጀመር፤ ፋሽስት ጣሊያን በቅኝ አገዛዝ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ጦርነት አውጆ ነበር፡፡ በአድዋ መራሩን ሽንፈት ቀመሰ ፡፡ የአድዋ ድል ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ…
Rate this item
(2 votes)
የብራዚሏ ዋና ከተማ ሪዮ ዲጄነሮ የምታስተናግደው 31ኛው ኦሎምፒያድ ከሶስት ሳምንት በኋላ እንደሚጀመር ይታወቃል፡፡ ከዚህ በታች የቀረቡት አንዳንድ እውነታዎች ናቸው፡፡ብራዚል በደቡብ አሜሪካ አህጉር የመጀመርያው የኦሎምፒክ አዘጋጅ ሆናለች፡፡ ኦሎምፒክ ያላስተናገደችው ብቸኛዋ አህጉር አፍሪካ ናት፡፡ የሪዮ ኦሎምፒክ ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፅ 1.5 ሚሊዮን ላይክ…
Rate this item
(5 votes)
በ10ሺ ሜ. ወንዶች በ12 ኦሎምፒያዶች 5 የወርቅ፤ 2 የብርና 5 የነሐስ ሜዳልያዎችበ10ሺ ሜ. ሴቶች በ7 ኦሎምፒያዶች 4 የወርቅና 2 የብር 2 የነሐስ ሜዳልያዎችበ5ሺ ሜ. ወንዶች በ12 ኦሎምፒያዶች 3 የወርቅ፤ 2 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያዎችበ5ሺ ሜ. ሴቶች በ5 ኦሎምፒያዶች 3 የወርቅና…
Rate this item
(3 votes)
በ31ኛው ኦሎምፒያድ በብስክሌት ስፖርት ኢትዮጵያን ለመወከል የበቃው ፕሮፌሽናል ብስክሌተኛ ፅጋቡ ግርማይ ነገ በሚጀመረው በታላቁ የቱር ደፍራንስ ተሳታፊ ነው፡፡ በ በውድድር ታሪኩ ለ103ኛ ጊዜ በሚካሄደው ቱር ደፍራንስ በመሳተፍ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ ለመሆን የበቃ ፅጋቡ ግርማይ ፤ የጣሊያኑን ላምፕሬ ሜሪዳን ክለብ በመወከል በቱር…
Page 7 of 59