ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
‹‹በቀለ ለረጅም ጊዜ የማውቀው ምርጥ ተጨዋች ነው›› ዋና አሰልጣኝ ክርስትያን ጉርኩፍየበረሃዎቹ ቀበሮዎች ከዋልያዎቹ ጋር በአዲስ አበባ 3ለ3 አቻ ከተለያዩ በኋላ ማምሻውን በሸራተን አዲስ ሳገኛቸው፤ ወደአገራቸው ለመመለስ በጥድፊያ ላይ ሆነው ነበር፡፡ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል ጀምሮ በሸራተን ሎቢ በማድፈጥ ስጠባበቃቸው ቆየው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የተጨዋቾችስነልቦና ጠንካራእንዲሆን ስራዎች ያስፈልጋሉ፡፡ ዋና አምበል ሽመልስ በቀለ ከአልጄርያ ጋር በተደረጉት ሁለት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ያሳዩትአቋም የተለያየ ለምን ሆነ?የመጀመርያው ጨዋታ ላይ ያው ተደጋግሞ እንደተገለፀው እኛ በተለያዩ ውጫዊ ምክንያቶች ድካም ነበረብን፡፡ እነሱም በሜዳቸው እንደመጫወታቸው ጫና ፈጥረው ብልጫ ወስደውብናል፡፡ እንደምታውቀው በዋልያዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
የምግብ አብሳይ እና የስነልቦና ባለሙያዎችም ወሳኝ ናቸው ጌታነህ ከበደ የመጀመርያ ጨዋታላይ 7ለ1 መሸነፋችሁን አስመልክቶ ከቀረቡ ምክንያቶች ዋንኞቹ ከኳስ ውጭ አጋጥመዋል የተባሉ ችግሮች ናቸው፡፡ ከ4 ቀናት በኋላ በመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ስታድርጉ ግን 3ለ3 አቻ ወጣችሁ፡፡ የሁለቱ ግጥሚያዎች ልዩነት ምንድነው?በመልሱ…
Rate this item
(0 votes)
ዋና አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድኑ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጥሩ እድል እንዳለው ያምንበታል፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም የመልስ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በአልጀርስ ተደርጎ በነበረው ጨዋታ ሉሲዎቹ በአልጄርያ አቻቸው 1ለ0 መሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ ጥሎ በማለፍ ወደመጨረሻው…
Rate this item
(0 votes)
አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ኢትዮጵያን ጐብኝተዋል፡፡9ኛው የፊፋ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ 1 ወር የሆናቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በመጀመርያ ኦፊሴላዊ ጉብኝታቸው የአፍሪካን ምድር ረግጠዋል፡፡ በሱፕር ስፖርት እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የመጀመርያው ኦፊሴላዊ የስራ ጉብኝታቸው በደቡብ አሜሪካ መሆኑን ቢዘገብም…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሶስተኛ ዙር ግጥሚያ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከሜዳቸው ውጭ አልጀርስ ላይ ከአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን የሚያገኙት ያለ በቂ ትኩረት ነው፡፡ ለወሳኙ ግጥሚያ ዋልያዎቹ ዝግጅታቸው ከአንድ ወር ያነሰ፤ የአቋም መፈተሻ ግጥሚያ ያላደረጉ፤ በተሟላ የቡድን ስብስብ ያልተዘጋጁ…
Page 8 of 58