ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ኢትዮጵያን ጐብኝተዋል፡፡9ኛው የፊፋ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ 1 ወር የሆናቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በመጀመርያ ኦፊሴላዊ ጉብኝታቸው የአፍሪካን ምድር ረግጠዋል፡፡ በሱፕር ስፖርት እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የመጀመርያው ኦፊሴላዊ የስራ ጉብኝታቸው በደቡብ አሜሪካ መሆኑን ቢዘገብም…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሶስተኛ ዙር ግጥሚያ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከሜዳቸው ውጭ አልጀርስ ላይ ከአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን የሚያገኙት ያለ በቂ ትኩረት ነው፡፡ ለወሳኙ ግጥሚያ ዋልያዎቹ ዝግጅታቸው ከአንድ ወር ያነሰ፤ የአቋም መፈተሻ ግጥሚያ ያላደረጉ፤ በተሟላ የቡድን ስብስብ ያልተዘጋጁ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያውያን ዋናዎቹ ድምቀት ናቸው 16ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት ምሽት በአሜሪካዋ ፖርትላንድ ከተማ ሲጀመር ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፉት 12 አትሌቶች የሻምፒዮናው ድምቀት እንደሚሆኑ ተጠብቋል። ኢትዮጵያውያኑ ከ800 ሜ. እስከ 3000 ሜ. ባሉ የውድድር መደቦች በሁለቱም ፆታዎች ይወዳደራሉ፡፡ ከ2 ዓመት በፊት…
Rate this item
(2 votes)
በ20ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምናው የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ቲፒ ማዜምቤን ነገ በባህርዳር ስታድዬም ያስተናግዳል፡፡ 32 ቡድኖች ከሚሳተፉበት የአንደኛ ዙር የደርሶ መልስ ማጣርያ 16 የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች አንዱ ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ ማጣርያው ሁለት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የሲሸልሱን…
Rate this item
(1 Vote)
4 ወጣት የኢትዮጵያ ቦክሰኞች በቀላል ሚዛን ይፋለማሉ 4 የብራዚሏ ከተማ ሪዮ ዲጂኔሮ በምታስተናግደው 31ኛው ኦሎምፒያድ በቦክስ ስፖርት የአፍሪካን ተወካዮች ለመለየት በካሜሮን ዋና ከተማ ያውንዴ የማጣርያ ግጥሚያዎች ትናንት ተጀምረዋል፡፡ በማጣርያው ኢትዮጵያ ከ52 እስከ 64 ኪሎግራም ባለው የቀላል ሚዛን መደብ 4 ወጣት…
Rate this item
(0 votes)
በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለ13ኛ ጊዜ የሚዘጋጀው ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ መገናኛ በሚገኘው ዲያስፖራ አደባባይ መነሻ እና መድረሻውን በማድረግ ሊካሄድ ነው፡፡ 10ሺ ሴቶች በሩጫ፣ በሶምሶማ እና በርምጃ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንደተመዘገቡ ያመለከቱት አዘጋጆቹ፤ የፈረንሳይ፣ እስራኤል፣ ዴንማርክ አምባሳደሮች…