ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በ20ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምናው የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ቲፒ ማዜምቤን ነገ በባህርዳር ስታድዬም ያስተናግዳል፡፡ 32 ቡድኖች ከሚሳተፉበት የአንደኛ ዙር የደርሶ መልስ ማጣርያ 16 የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች አንዱ ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ ማጣርያው ሁለት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የሲሸልሱን…
Rate this item
(1 Vote)
4 ወጣት የኢትዮጵያ ቦክሰኞች በቀላል ሚዛን ይፋለማሉ 4 የብራዚሏ ከተማ ሪዮ ዲጂኔሮ በምታስተናግደው 31ኛው ኦሎምፒያድ በቦክስ ስፖርት የአፍሪካን ተወካዮች ለመለየት በካሜሮን ዋና ከተማ ያውንዴ የማጣርያ ግጥሚያዎች ትናንት ተጀምረዋል፡፡ በማጣርያው ኢትዮጵያ ከ52 እስከ 64 ኪሎግራም ባለው የቀላል ሚዛን መደብ 4 ወጣት…
Rate this item
(0 votes)
በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለ13ኛ ጊዜ የሚዘጋጀው ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ መገናኛ በሚገኘው ዲያስፖራ አደባባይ መነሻ እና መድረሻውን በማድረግ ሊካሄድ ነው፡፡ 10ሺ ሴቶች በሩጫ፣ በሶምሶማ እና በርምጃ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንደተመዘገቡ ያመለከቱት አዘጋጆቹ፤ የፈረንሳይ፣ እስራኤል፣ ዴንማርክ አምባሳደሮች…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2016 ካሜሩን ወደምታስተናግደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጉዞውን ነገ ይጀምራል፡፡ ሉሲዎቹ በሁለት ዙር 4 የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የሚያደርጉ ሲሆን፤ ሁለቱን በአንደኛ ዙር ማጣርያ ከአልጄርያ ጋርእንዲሁም ሁለቱን ከኬንያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ይሆናል፡፡ የመጀመርያ ጨዋታቸው ነገ ከአልጄርያ አቻቸው…
Rate this item
(2 votes)
 የአልጄርያ እግር ኳስ በዶፒንግ ቅሌት እየታመሰ መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በአገሪቱ ከፍተኛ የክለቦች ውድድር የሚገኙ ትላልቅ ተጨዋቾች አበረታች መድሃኒቶችን እንደሚጠቀሙ የሚገልፁ ክሶች በይፋ እየተነገሩ ናቸው፡፡ ጉዳዩ የአልጄርያን እግር ኳስ የወደፊት ዕጣ ፋንታ በስጋትና ጥርጣሬ እንዲሞላ ያደረገው ሲሆን፤…
Rate this item
(0 votes)
ጥለው ካለፉ ሁለቱንም የዲ.ሪ ኮንጐ ክለቦች ይጠብቋቸዋል በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ካፕ 2ቱ የኢትዮጵያ ተወካይ ክለቦች በቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ በሲሸልስ እና በግብፅ ከተሞች ያደርጋሉ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በመልስ ጨዋታቸው ተጋጣሚዎቻቸውን ጥለው ማለፍ ከቻሉ በአንደኛ ዙር ማጣርያ የደርሶ…
Page 10 of 59