ስፖርት አድማስ
አስቸኳይ ድጋፍ ለሕክምናው ይፈልጋል። በቀዶጥገና ለሚያስፈልገው ህክምና ብቻ ከ35 ሺህ ዶላር በላይ መክፈል ይጠበቅበታል። ባለፈው ሰሞን በጎፈንድ ሚ የተሰበሰበለት 14ሺ ዶላር እየደረሰ ነው። የኢትዮጵያን እግር ኳስ ከ53 ዓመታት በላይ አገልግሏል ድጋፍ ለማድረግ ሁለቱ የባንክ አካውትት ቁጥሮች ~በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000544405617…
Read 188 times
Published in
ስፖርት አድማስ
52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በምትገኘው ትንሿ ስታድየም ላይ እየተካሄደ ነው። በአትሌቲክስ የስፖርት መሰረተልማቶች መሥፋፋታቸው አስፈላጊ መሆኑን በዘንድሮው ሻምፒዮና መገንዘብ ተችሏል። በሻምፒዮናው ላይ 11 ክልሎች፤ የከተማ አስተዳደሮች ፤ 30 ክለቦችና ከማሰልጠኛ ተቋማት የተውጣጡ 1,270 (743 ወንዶች ፤…
Read 270 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኡዝቤኪስታን አስደናቂ ተሳትፎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኡዝቤኪስታን ታሽኬት ሲካሄድ የቆየው የ2023 የዓለም ቦክስ ሻምፒዮና በነገው እለት ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ በሻምፒዮናው ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ሶስት ቦክሰኞችና ሁለት አሰልጣኞች አስደናቂ ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ ቦክሰኞቹ ዳዊት በቀለ (በ48-51 ኪ.ግ)፤ መስፍን ብሩ (በ60-63 ኪ.ግ) እንዲሁም ቢንያም…
Read 180 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በጠዋት ይነሳና ፡ በጋና ዋና ከተማ አክራ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንጻዎች ወዳሉበት ቦታ በመሄድ ፡ የቀን ሰራተኛ ይፈልጉ እንደሆን ይጠይቃል ። ስራ ከተገኘ ቀኑን ሙሉ ሲሚንቶ ሲሸከም ፡ ኮንክሪት ሲያቦካ ፡ በአካፋ ሲዝቅ ፡ በባሬላ ሲሸከም ይውልና ፡ ሲደክመው ፡…
Read 74 times
Published in
ስፖርት አድማስ
17 ሳምንታት ይቀሩታል፤ በጀቱ ከ111 ሚሊዮን ዶላር በላይ ነውከ100ሺ በላይ የስታድዬም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠዋልበሐንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት የሚካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 18 ሳምንታት ይቀሩታል፡፡ የዓለም ሻምፒዮናው በማዕከላዊ አውሮፓ ሲዘጋጅ በታሪክ የመጀመርያው ነው፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ፕሬዝዳንት ሴባስቲያን ኮው እንደተናገሩት…
Read 77 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ እንዲጨረስ ለማነሳሳት ነው ባለፈው ሰሞን ቦሌ 5150 በሚል ስያሜ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫ ተካሂዷል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከፍፃሜ እንዲደርስ የሚያነሳሳ አመቺ መድረክ ሆኖ ማለፉን አዘጋጆቹ ለስፖርት አድማስ ገልፀዋል፡፡ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫው የተለያዩ እድሜና ፆታ…
Read 270 times
Published in
ስፖርት አድማስ