ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
* በ36 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች 285 ሜዳልያዎች (107 የወርቅ፣ 115 የብርና 63 የነሐስ) ተገኝተዋል፤ የሻምፒዮናውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት የኢትዮጵያ አትሌቶች ናቸዉ።* አትሌት ቀነኒሣ በቀለ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ታሪክ 27 ሜዳልያዎችን (16 ወርቅ፣ 7ብር ና 2 ነሐስ) በመሰብሰብ ከዓለም…
Saturday, 09 March 2024 20:30

በ44ኛው የለንደን ማራቶን

Written by
Rate this item
(0 votes)
44ኛው የለንደን ማራቶን ከ42 ቀናት በኋላ የሚካሄድ ሲሆን፤ በሁለቱም ፆታዎች የዓለማችንን ፈጣን ሯጮችን ማሳተፉ ልዮ ትኩረት ስቧል። ከዋናው የአትሌቶች ውድድር ባሻገር ከ578 ሺ በላይ ተሳታፊዎች ማመልከታቸው በውድድሩ ታሪክ አዲስ ሪከርድ ሆኖ ተመዝግቧል። ለተሳትፎ ካመለከቱት መካከል 50,000 ያህሉ በልዮ እጣ ተመርጠው…
Rate this item
(1 Vote)
 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሊቨርፑል ኖቲንግሃም ፎረስትን 1 ለ 0 ሲያሸንፍ ቼልሲ ከብሬንትፎርድ ጋር 2 አቻ ተለያይቷል፡፡ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ባገኘበት ጨዋታ ዳሪዊን ኑኔዝ ባለቀ ደቂቃ ቡድኑን አሸናፊ ማድረግ ያስቻለ ግብ አስቆጥሯል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ምሽት 5:00 ሰዓት ላይ በተካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ አስተናጋጇ ኮትዲቯር ናይጄሪያን 2 ለ 1 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስታለች። የኮትዲቯርን የማሸነፊያ ግቦች ፍራንክ ኬሲ እና ሴባስቲያን ሀለር አስቆጥረዋል።ናይጄሪያን ከሽንፈት ያላዳነችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዊሊያም ትሩስት ኢኮንግ አስቆጥሯል።በዚህም ዝሆኖቹ የአፍሪካ ዋንጫን…
Rate this item
(2 votes)
ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች ለማፍራት ቢቻልም ብዙ አልተሰራበትምግሩም ሰይፉበ53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከ1100 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። በሁለቱም ፆታዎች በተመዘገበ አጠቃላይ ውጤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 360 ነጥብ በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን መቻል በ253 ነጥብ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ216 ነጥብ ሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃን…
Rate this item
(0 votes)
ከ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ላይ አይቮሪኮስት ከናይጀሪያ ተገናኝተዋል። የአፍሪካ ዋንጫ ለ18 ጊዜ ምዕራብ አፍሪካ መግባቢያ ተረጋግጧል።ከደረጃና ከዋንጫው ጨዋታዎች በፊት በተደረጉት 50 ጨዋታዎች 116 ጎሎች ከመረብ ያረፉ ሲሆን ስታድዬም የገባው ተመልካች አጠቃላይ ድምር 1 ሚሊዮን 30ሺህ 524 እዲሆንና በአማካይ አንድ የአፍሪካ…
Page 1 of 92