ስፖርት አድማስ

Rate this item
(14 votes)
ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅዳሜ 9:30 ላይ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ያገናኛል። በወቅቱ እግር ኳስ ውስጥ በታክቲክ አረዳዳቸውና አተገባበራቸው አንቱታን ባተረፉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዎላ እና አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ መሀል የሚደረገው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ገና ከወዲሁ አጓጊ የሆነ ሲሆን ጨዋታውም በአሰልጣኞቹ…
Rate this item
(2 votes)
ትናንትና አንድ ወዳጄ ፤“ ታላቁን ሩጫ አትሳተፍም?” የሚል ሀሳብ አቀረበልኝ፤“ ዠለስ ! በኔ እድሜ ታላቅ እርምጃ እንጂ ታላቅ ሩጫ አይነፋም”“ ተው ባክህ! ገና ደረጃ ሶስት ጎረምሳ እኮ ነህ “ ብሎ ካጽናናኝ በሁዋላ ፥ አንድ ማልያ በአንድ ሺህ ብር እንድገዛው ጠየቀኝ…
Rate this item
(0 votes)
- ታዋቂ አትሌትና ኮሜንታተር በክብር እንግድነት ይገኛሉ- በዋናው ውድድር 500 አትሌቶች ይሳተፋሉ- 812ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ቀርቧል- ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ማግኘቱና በአፍሪካ 1ኛ መባሉ- “ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ” 2.7 ሚሊዮን ታቅዶ፣ 2.3 ሚሊዮን ተሰብስቧል- ከ12 አገራት ከ150 በላይ ተሳታፊዎች፣ ለአምባሳደሮች ውድድር…
Rate this item
(2 votes)
በአልባኒያ ሊግ ዘጠኝ ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ ማለፉ ብዙዎችን አሳዝኗል፡፡ ተጫዋቹ የተሰለፈበት ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ ባለበት ወቀት በ23ኛው ደቂቃ አካባቢ ተዝለፍልፎ የወደቀ ሲሆን፤ አፋጣኝ የሕክምና ክትትል ቢደረግለትም በአሳዛኝ ሁኔታ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን (ኢ.እ.ፌ) ከሁለት ሳምንት በፊት ባካሄደው 15ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዓመት ውስጥከሩብቢሊዮንብርበላይ እንደሚያስገባና እንደሚ ያስወጣ አስታውቋል። ለኢ.እ.ፌ ጠቅላላጉባኤበቀረበውሪፖርትእንደተገለፀው በ2015 ዓመታዊገቢው 272 ሚሊየን 944ሺ 478 ብር ሲሆን ወጭው ደግሞ 272 ሚሊዮን 266ሺ 890 ብር ሆኖ ከወጭ ቀሪ 677ሺ…
Rate this item
(0 votes)
 ጉዳፍና ትግስት ለመጨረሻ እጩነት ይጠበቃሉ ለተሰንበት በስፖርታዊ ጨዋነትና መዲና በአዲስ ኮከብ ሽልማቶች የመጨረሻ እጩ ሆነዋል በ2023 የዓለም አትሌቲክስ ኮከቦች ሽልማት 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች በሴቶች ምድብ በ3 የተለያዩ ዘርፎች በመታጨት ትኩረት ስበዋል።በዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ላይ ባለፈው አንድ ወር በዓለም አትሌቲክስ…
Page 3 of 92