ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
 14 በሴቶች 5 በወንዶች ተመዝግበዋል በዓለም አትሌቲክስ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተመዘገቡ የዓለም ሪከርዶች ብዛት 19 ደርሷል። እነዚህ 19የዓለም ሪከርዶች በትራክ፤ በጎዳና ላይ ሩጫና በቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድሮች የተያዙ ሲሆን 14በሴቶችና5 በወንዶች ተመዝግበው ይገኛሉ።የሪከርዶቹ ብዛት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ኃያልነት…
Friday, 20 October 2023 14:53

ለአእምሮ ጤና እንሮጣለን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሁልጊዜ በየዓመቱ እ.ኤ.አ ጥቅምት 10 ቀን የሚከበረው የአእምሮ ጤና ቀን ዓለማቀፋዊ ኢኒሸቲቭ ያለው ሆኖ በተለያዩ መሪ ቃሎችና ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ የ2016 የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን የአእምሮ ጤና ዓለማቀፋዊ ሰብዓዊ መብት ነው በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል ፡፡ ይህንን ቀን የአማኑኤል አእምሮ…
Rate this item
(0 votes)
ጉዳፍና ትግስት ታጭተዋል፤ 7ኛውን ሽልማት ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት? ኃይሌ ገብረስላሴ (በ1998 እኤአ) ፤ ቀነኒሳ በቀለ (በ2004ና በ2005 እኤአ)መሰረት ደፋር (በ2007 እኤአ) ፤ ገንዘቤ ዲባባ (በ2015 እኤአ) ፤ አልማዝ አያና (በ2016 እኤአ)የዓለም አትሌቲክስ ማህበር በ2023 የውድድር ዘመን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶችን…
Rate this item
(0 votes)
 በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ከተሳተፉ ጋዜጠኞች አንዱ ነቀርኩ። በቡዳፔስት በነበረኝ የ15 ቀናት ቆይታ ሻምፒዮናውን በጋዜጣ፤ በብሮድካስት ሚዲያና ቀማህበራዊ ሚዲያዎች ከሰጠሁት ሽፋን ባሻገር ከዚምባቡዌ ታዋቂ የአትሌቲክስ ዘጋቢ የድረገፅና የራድዮ ስርጭቶች፤ በቀን 1.5 ሚሊዮን ኮፒ ከሚታተመው…
Rate this item
(0 votes)
• ዮሚፍ፤ በሪሁ፤ ጥላሁንና ሰለሞን፤ ለጠቅላይ አሸናፊነት ይፋለማሉ። • ፍሬወይኒ በ1500 ሜትር ዋንጫውን መውሰዷ አይቀርም። • 15 የዳይመንድ ሊግ ዋንጫ አሸናፊዎች ከኢትዮጵያ ተገኝተዋል። • 3 የዳይመንድ ሊግ ሪከርዶችም በኢትዮጵያውያን እንደተያዙ ናቸው 14ኛው ዳይመንድ ሊግ ዛሬ ነገ በአሜሪካዋ ዩጂን ከተማ በሚካሄዱ…
Rate this item
(1 Vote)
• ESMM እና ከ25 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተባቸው ስራዎቹ• "ከምናገኘው 5 ዶላር መልሰን ከ4 ዶላር በላይ ወጭ እያደረግን ነው።"• “ኢትዮጵያ በ5ሺ፤ በ10ሺና በማራቶን ብቻ መወሰን የለባትም። በመካከለኛና በአጭር ርቀት ውድድሮች ውጤታማ አትሌቶችን ማግኘት ይቻላል”• “ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ወደአውሮፓ ተጉዘው…
Page 4 of 92