ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ አትሌቶች አንዱ ኃይሌ ገብረስላሴ ነው። በዓለም ሻምፒዮናው ተሳታፊ ለሆነው የኢትዮጵያ ቡድን ሲናገር “በአጠቃላይ ውድድር ዘመኑ ላይ ልጆቹን በተለይ በዳይመንድ ሊግና በሌሎች ውድድሮች እንዳየኋቸው ውጤት እንደሚያመጡ ተስፋ የሚሰጥ ነገር አለ” ያለ ሲሆን፤ በአጠቃላይ ግን…
Rate this item
(1 Vote)
“ከእኛ ወርቃማ አትሌቶች ታሪክን ስለተረከባችሁ አልማዞች ናችሁ።”“ዓላማችሁን አስረዝሙ፥ ኢትዮጵያን አስቀድሙ።”ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴረሽን ፕሬዝዳንት “ኢትዮጵያ በ96 ሜዳሊያዎች ከዓለም 7ኛ ደረጃ ላይ ናት”“ጀግኖች ለአገራቸው ባንዲራ ቅድሚያ ሰጥተው ነው... “መንግስት አትሌቶቻችን እጅ ለእጅ ተያይዘው እንዲሄዱ ይፈልጋል”አምባሳደር መሥፍን ቸርነትበባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…
Rate this item
(1 Vote)
ለኢትዮጵያ አትሌቶች የተደረገው ሽኝት እጅግ አስደናቂ መሆኑን በኢትዮጵያ የሐንጋሪ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ረካ አጎታ ሲዚ ለስፖርት አድማስ ገልፀዋል። የአትሌቲክ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት፤ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት፤ የባህልና የስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትርና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች አትሌቶችንና ቡድናቸውን በማበረታት ሰንደቅ አለማ አስረክበው በህብረት ሽኝት…
Rate this item
(1 Vote)
95 ሜዳልያዎች (33 የወርቅ፣ 34 የብርና 28 የነሐስ)• በወንዶች 45 ሜዳልያዎች (16 ወርቅ፣ 21 የብርና 11 የነሐስ)• በሴቶች 47 ሜዳልያዎች (17 የወርቅ፣ 13 ብርና፣ 17 የነሐስ)የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከዓለም ሻምፒዮናው በፊት በሚል WCH 23 BUDPEST STASTICAL BOOKLET ርእስ በ200 ገፅ…
Rate this item
(1 Vote)
የሃንጋሪዋ መዲና ቡዳፔስት የምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል። ከ201 አገራት የተውጣጡ ከ2100 በላይ አትሌቶች የሚሳተፋበት ሻምፒዮናው በዝግጅት ጥራትና በስፖርት መሰረት ልማቶቹ የላቀ ደረጃ ተሰጥቶታል። ሻምፒዮናው የሚካሄድበት National Athletics center ብሄራዊ የአትሌቲክስ ማዕከል በ75ሺ ስኩ.ሜ ላይ ያረፈ ዘመናዊ ስታድየም…
Rate this item
(1 Vote)
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሳምንት በኋላ ቡዳፔስት ላይ እንደሚካሄድ ይታወቃ230ል። በሐንጋሪ የዓለም ሻምፒዮናው አዘጋጅ ኮሚቴ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ከአትሌቶች ባሻገር ለአሰልጣኞችም የሜዳልያ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። “በምንሸልማቸው ሜዳሊያዎች ስፖርትን፣ ጀግንነትንና ብሄራዊ ማንነትን ማስተሳሰር ግድ ይለናል። ስለዚህም በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
Page 5 of 92