ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ለ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫና ለ4ኛው የቻን ውድድር ለማለፍ በሚደረጉ ማጣርያዎች አመርቂ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 2ኛ ምእራፍ ዝግጅቱን ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚቀጥል ታውቋል። በሁለቱ አህጉራዊ ውድድሮች ዋልያዎቹ ሦስት ጨዋታዎች በማድረግ በሁለቱ አሸንፈው በአንዱ አቻ ወጥተዋል፡፡ በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ…
Rate this item
(0 votes)
አዲሱ የተጨዋቾች ደረጃና የዝውውር መመሪያ ባለድርሻ አካላትን ሳያስማማ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አፅድቄዋለሁ የሚለውን ይህ መመርያ ከሐምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ሕጋዊ ሰነድ ሆኖ እንደሚቀጥል ገልፆ እየሰራበት ነው። ከመመርያው ተግባራዊነት በፊት ተጨማሪ ውይይት እንደሚያስፈልግ የተጨዋቾች ተወካዮች…
Rate this item
(0 votes)
በሴቶች 5ሺ 7 አመት የቆየ ሪከርድ ሊሰበር ይችላልዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር (አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ) በ2015 እኤአ የሚያካሂደው ዳይመንድ ሊግ ዘንድሮ በውድድሩ ታሪክ 6ኛው ሲሆን በ14 ከተሞች በዙር የሚካሄደው ውድድሩ በፈረንሳይቷ ከተማ ይጋመሳል፡፡ተሳታፊ ከሆኑት የኢትዮጵያ አትሌቶች ከፓሪስ ሴንት ዴኒስ የዙር ውድድር በፊት፤…
Rate this item
(0 votes)
በ2016 እኤአ ሩዋንዳ ወደ የምታዘጋጀው አራተኛው የቻን ውድድር ለማለፍ የሚደረገው የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ በመልስ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር በመልስ ጨዋታው በናይሮቢው ናያዮ ስታድዬም ይፋለማል፡፡ ለ1 ሳምንት ያህል በሃዋሳ ከተማ ዝግጅት ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 24 ተጫዋቾችን…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በ2015 መካሄድ ያለበትን 38ኛው ሴካፋ ሲኒዬር ቻሌንጅ ካፕን እንደምታስተናግድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ፕሬዝደንቱ ጁነዲ ባሻ በግል የትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ማስታወሻ ፌደሬሽኑ የሴካፋ ዋንጫን በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች ለማዘጋጀት ማቀዱን አመልክተዋል። ለብሄራዊቡድኑ የአፍሪካ እና የቻን ማጣርያዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ከ2 ሳምንት በኋላ በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም መካሄድ በሚጀምረው 40 የምስራቅ አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ካጋሜ ካፕ) ላይ ኢትዮጵያን በመወከል አዳማ ከነማ ሊሳተፍ ነው፡፡ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ላይ በጥሩ ተፎካካሪነት ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው አዳማ ከነማ በካጋሜ ካፕ ሲሳተፍ በተከታታይ…