ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ጋር የተፈራረመው የሁለት ዓመታት የኮንትራት ውል እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወር በኋላ በተለያዩ አህጉራዊ ውድድሮች የሚሳተፍ ሲሆን የዋና አሰልጣኙ ቅጥር ዝግጅቶችን በትኩረት ለማድረግ ወሳኝ ይሆናል፡፡ የዋና አሰልጣኙ ኮንትራት የፈረሰው ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፍ የስፖርት ቀን ለልማትና ለሰላም በሚል መርህ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ የሚከበረው የስፖርት ቀኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላምና የዕድገት መርሆችን መሠረት ያደርጋል። ባለፈው ዓመት ዓለም አቀፍ የስፖርት ቀን ለሰላምና ለልማት በኢትዮጵያ እግር ኳስ…
Rate this item
(2 votes)
 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆንየ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ከሳምንት በኋላ ሊካሄድ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና የስፖርት ቤተሰቦች የክለቡን የገቢ አቅም ለማጠናከር የጎዳና ላይ ሩጫው በየዓመቱ እንዲደረግ ፍላጎት አላቸው፡፡ በሩጫው ላይ ለመሳተፍ ምዝገባው ሜክሲኮ ቡናና ሻይ የክለቡ…
Rate this item
(2 votes)
ዓመታዊ በጀቱ እስከ 20 ሚሊዮን ብር ነው፡፡ ከደጋፊዎች መዋጮ፤ ከስፖንሰር፤ ከሜዳ፤ ከስፖርት ማህበሩ ክበብ፤ ከልዩ ልዩ ሽያጭ ከሚያገኛቸው ገቢዎች ና ከአጋር ድርጅቶች ይገኛል፡፡በማልያው ስፖንሰርሺፕ እስከ 6 ሚሊዮን ብር ያገኛል፡፡ከ80 በላይ ዋንጫዎች ሰብስቧል፡፡ የፕሪሚዬር ሊግ 29፤ የጥሎ ማለፍ 13፤ የአሸናፊዎች አሸናፊ…
Rate this item
(3 votes)
በዋና አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ የሃላፊነት ቆይታ ዙርያ የተፈጠረው ውዥንብር በሚቀጥለው ሳምንት መቋጫ የማያገኝ ከሆነ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ውጤታማነት ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል፡፡ ዋልያዎቹ ከመጪው ሰኔ እስከ ጥቅምት ወር ድረስ በተለያዩ የማጣርያ ውድድሮች የሚሳተፉ ሲሆን ዋና አሰልጣኙ እና ተጨዋቾቻው ዝግጅታቸውን በትኩረት…
Rate this item
(1 Vote)
ከ2 ወራት በኋላ ካናዳ በምታዘጋጀው 7ኛው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በዋና ዳኝነት እንድትሳተፍ ተመረጠች። ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ ለሴቶች ዓለም ዋንጫው በዋናና በረዳት ዳኝነት ከ49 አገራት የተውጣጡ 73 ያህል ዳኞችን ሹመት ከሳምንት በፊት አሳውቋል፡፡…