ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በ2015 የአፍሪካ ክለቦች ውድድር ቅድመ ማጣርያ ደደቢትና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ እና ነገ በባህርዳር ስታድዬም የመልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ከ2 ሳምንት በፊት የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ ያደረጉት ሁለቱ ክለቦች ወደ 1ኛ ዙር ማጣርያ ለመግባት እድል አላቸው፡፡ 50 ሺህ ተመልካች የማስተናገድ አቅም ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል፡፡ ሻምፒዮናውን በብቃት ለማካሄድ አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታድዬም በ5 ሚሊዮን ብር ወጭ ሙሉ እድሳት ተደርጎለታል፡፡ እድሳቱ የስታዲየሙ አጥር፣ የመጸዳጃ ቤቶች ማስፋፋት፣ የመብራት፣ የተመልካቾች መቀመጫዎች፣ የትንሿን ስታዲየም የአስፓልት ንጣፍ፣ የፖውዛ መብራቶች ያካተተ…
Rate this item
(0 votes)
ከ19 ወራት በኋላ በብራዚሏ ከተማ ሪዮ ዲጄኔሮ በሚደረገው 31ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በብስክሌት 2 ኦሎምፒያን ፍቅረኛሞችን ታሳትፋለች፡፡ ከ1940ዎቹ መጨረሻ እስከ 1980ዎቹ አጋማሽ ኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት አምስት ኦሎምፒኮችን የተሳተፈች ሲሆን ሁለቱ ኦሎምፒያኖች ፅጋቡ ግርማይ እና ሃድነት አስመላሽ ለኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት ስድስተኛው የኦሎምፒክ…
Rate this item
(3 votes)
ፖርቱጋላዊው ማሪያኖ ባሬቶ፤ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በአገሪቱ የእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው ደሞዝ የሚከፈላቸው ናቸው፡፡ በየወሩ ፌዴሬሽኑ ለአሰልጣኙ 18 ሺ ዶላር የተጣራ ደሞዝ ይከፍላቸዋል። በቅጥራቸው ወቅት የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪነት እንዲኖረው የማብቃት ሃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። በህንዷ ግዛት ጎዋ…
Rate this item
(3 votes)
የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በማርኬቲንግ እንቅስቃሴው ተስተካካይ በማጣት ቀጥሏል፡፡ የፕሪሚዬር ሊጉ አስተዳደር በቴሌቭዥን ገቢው የሪኮርድ ገቢ ያገኘበትን የስምምነት ውል ከሰሞኑ የፈፀመ ሲሆን፤ የስርጭት መብቱን ስካይ ቲቪና ቢቲ የተባሉ የብሮድካስት ኩባንያዎች በ7.8 ቢሊዮን ዶላር ገዝተውታል፡፡ ሁለቱ ብሮድካስት ኩባንያዎች እስከ 2019 እኤአ ሊጉን…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 የአፍሪካ ክለቦች ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት የቅድመ ማጣርያ ተሳትፏቸውን ከሜዳቸው ውጭ በሚደርጓቸው ጨዋታዎች ይጀምራሉ፡፡ ከ2 ሳምንት በኋላ የሁለቱም ክለቦች የመልስ ጨዋታዎች የሚደረጉት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በክልል በሚገኘው የባህርዳር ስታድዬም ይሆናል፡፡ለ19ኛ ጊዜ በሚካሄደው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ…