ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ዛሬና ነገ ለደረጃ እና ለዋንጫ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይፈፀማል፡፡ ዛሬ በደረጃ ጨዋታ አዘጋጇ አገር ኢኳቶርያል ጊኒ ከዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ሲጫወቱ ነገ ደግሞ ኮትዲቯርና ጋና በዋንጫ ፍልሚያ ይፋጠጣሉ፡፡ የምእራብ አፍሪካ ጎረቤታሞች የሆኑት ኮትዲቯርና ጋና በአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሲገናኙ ሁለተኛቸው…
Rate this item
(0 votes)
በስፖርቱ በማርኬቲንግና በኢንቨስትመንት ያሉ እንቅስቃሴዎችን ለማነቃቃት በሚል ዓላማ 1ኛው ስፖርት ኤግዚቢሽን ባዛር ተዘጋጀ፡፡ በጂኤምኤስ ፕሮሞሽንና በፈለቀ ደምሴ የኮምኒኬሽን ስራዎች የተዘጋጀው ኤግዚብሽንና ባዛር ከመጋቢት 5 እስከ 9 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ በኤግዚቢሽንና ባዛሩ ላይ ለመሳተፍ በፌደራል ስፖርት ኮሚሽን ምዝገባ እየተከናወነ…
Rate this item
(1 Vote)
ፊፋ የዓለም እግር ኳስ የተጫዋቾች ዝውውር ሪፖርትን ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ እንዳመለከተው በ2014 እኤአ በዓለም እግር ኳስ 13090 ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችን ያሳተፉ ግብይቶች ነበሩ፡፡ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጭ እንደሆነም ታውቋል፡፡ የተጨዋቾች ብዛትና ዋጋ እድገት ማሳየቱን የገለፀው ሪፖርት፤ የዓለም ዋንጫ ስለተካሄደበት…
Rate this item
(0 votes)
2015 እኤአ ከገባ በኋላ ባለፈው አንድ ወር የኢትዮጵያ ማራቶኒስቶች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተካሄዱ የማራቶን ውድድሮችን እያሸነፉ ናቸው፡፡ የትናንቱን የዱባይ ማራቶን ጨምሮ ከአራት በላይ ውድድሮችን የኢትዮጵያ አትሌቶች በፍፁም የበላይነት አሸንፈዋል፡፡ በሌላ በኩል ኢትዮጵያውያኑ በሚቀጥሉት አራት ወራት በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በሚደረጉ ትልልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 1.3 ሚሊዮን ብር ከህጻናትና፣ ሴቶች፣ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ጋር ለሚሰሩ 4 ሀገር በቀል ድርጅቶችን አበረከተ፡፡ ገንዘቡ ከወራት በፊት ከ40ሺ በላይ ስፖርተኞችን ባሳተፈው 14ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ ሩጫ በተያያዘ በተደረገው የዕርዳታ ማሰባሰብ ስራ የተገኘ ነው ፡፡ ከዘንድሮ…
Saturday, 17 January 2015 10:55

በ30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ዋጋ በመወደዱ የኢቢሲ ቀጥታ ስርጭት አጠያያቂ ሆኗልአልጄርያ ፤ጋና፤ ካሜሮን፤ ኮትዲቯርና ደቡብ አፍሪካ ተጠብቀዋልየአውሮፓ ክለቦች 30 ምርጥ አፍሪካውያን በማጣት ለ1 ወር ይቃወሳሉተጨዋቾቹ በ60 አገራት የሚጫወቱና እስከ 701 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋ ያላቸው ናቸው30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ 1 የሚገኙት አዘጋጇ ኢኳቶርያል ጊኒ ከኮንጎ…