ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የተስፋ ጭላንጭል አለው፡፡ ዛሬ ከሜዳው ውጭ በአልጀርስ ከአልጄርያ ጋር እንዲሁም የፊታችን ረቡእ በአዲስ አበባ ከማላዊ አቻዎቹ ጋር በሚያደርጋቸው የ5ኛ እና 6ኛ ዙር የምድብ ማጣርያ ጨዋታዎች ከባድ ፈተና ይገጥመዋል፡፡ ዋልያዎቹ ለሁለቱ ጨዋታዎች የሁለት…
Rate this item
(9 votes)
የ7.3 ቢሊዮን ዩሮ ተጨዋቾች፤ ከ2.09 ቢሊዮን ዩሮ በላይ ወጭ ፤ እስከ 57.4 ሚሊዮን ዩሮ ሽልማት 5 ክለቦች ታጭተዋል ፤ ሪያል ማድሪድ፣ ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ቼልሲና ማን. ሲቲ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ከቦንደስ ሊጋና ላሊጋ ይተናነቃል የ2014-15 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሰሞኑን በአራተኛ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 15 ዓመታት በዓለም የማራቶን ውድድሮች መድረክ የምስራቅ አፍሪካ አገራት ከፍተኛ የበላይነት ሲያሳዩ ቆይተዋል፡፡ ከ5 ዓመታት ወዲህ ግን በተለይ የኬንያ ወንድ አትሌቶች ከኢትዮጵያውያኑ ከፍተኛ ብልጫ እያገኙ ናቸው፡፡ በአንፃሩ በማራቶን ከኬንያ አቻዎቻቸው በመፎካከር እየተሳካላቸው የሚገኙት የኢትዮጵያ ሴት አትሌቶች ሆነዋል፡፡ የዓለም ማራቶን…
Rate this item
(1 Vote)
አፍሪካ ፕሮፌሽናሎች ለምን የሏትም?በአዲስ አበባና ከናይጄርያ በመጣው ኢኮዬ የተባለ የሜዳ ቴኒስ ክለቦች መካከል ለሶስት ቀናት የሚቆይ የወዳጅነት ውድድር በድሪም ቢግ ስፖርትስ አካዳሚ ተዘጋጅቷል ፡፡ በወዳጅነት ውድድሩ ከ50 በላይ አንጋፋ የሜዳ ቴኒስ ስፖርተኞች ተሳታፊ ናቸው፡፡ በግብዣ ከናይጄርያ ድረስ ከመጣው ኢኮዬ የሜዳ…
Rate this item
(2 votes)
በ2014 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ በሴቶች ምድብ ከመጨረሻዎቹ ሶስት እጩዎች ተርታ የገባችው የ23 ዓመቷ ገንዘቤ ዲባባ፤ ቢያንስ በዓመቱ ምርጥ ብቃት የመሸለም እድል እንደሚኖራት ተገመተ፡፡የዓለም ኮከብ አትሌት ምርጫ አሸናፊዎች ከ3 ሳምንት በኋላ በፈረንሳይ ሞናኮ ውስጥ በሚደግ ልዩ ስነስርዓት ይታወቃሉ፡፡ በሁለቱም…
Rate this item
(2 votes)
በ2015 እኤአ ሞሮኮ ለምታስተናግደው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ ልታልፍም፤ ላታልፍም ትችላለች፡፡ ይህ ሁኔታ ብሄራዊ ቡድኑ የምድቡን አራተኛ ዙር ግጥሚያ ከሜዳው ውጭ ማሊን 3ለ2 ካሸነፈ በኋላ ተፈጥሯል፡፡ ከሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድቡ የ3ኛ ዙር ግጥሚያ በሜዳው ላይ በማላዊ 2ለ0 መሸነፉ…