ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በአቢያታና ሻላ ሃይቆች ተራራማ ስፍራዎች ዙሪያልዩ የሩጫ ውድድር መዘጋጀቱን አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም አስታወቀ፡፡ የተራራ ሩጫው ነሐሴ 11 በአብያታና ሻላ ሃይቆች ዙሪያ ሲካሄድ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እንደሚሆን የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል፡፡ ኢትዮ ትሬል 2014 (Ethiotrail) በሚል በሦስት የውድድር መደቦች ስያሜ የሚካሄደው የተራራ ሩጫው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ የብራዚል ጉዞ በ20ኛው ዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ባይሳካም፤ ለሁለት ሳምንት ዝግጅት መሄዳቸው አልቀረም፡፡በአሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ጥረት በብራዚል በካምፕ በአይነቱ የተለየ ዝግጅት የሚያደርጉት ዋልያዎቹ በ20ኛው ዓለም ዋንጫ ተሳታፊነት ብራዚልን በመርገጥ አስደናቂ ብቃት ያሳየችውን አልጄርያ ከመግጠማቸው በፊት ጥሩ ብቃት…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ባልተጠበቀ የአስተዳደር ችግር እየተናጠ ያለው ኢትዮጵያ ቡና በካጋሜ ካፕ አለመሳተፉ ትልቅ ኪሳራ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በክፍለ አህጉራዊው የክለቦች ሻምፒዮና ያልተሳተፈበት ምክንያት ከተፈጠረው ችግር ከተያያዘ የሚያሳዝን ነው፡፡ ካጋሜ ካፕ የክለቡን ብራንድ የሚያሳድግ ውድድር ነበር፡፡ ለሚቀጥለው የፕሪሚዬር ሊግ የውድድር ዘመን ከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ በስፖርቱ ላይ አዎንታዊም አሉታዊም ሚና ይኖራቸዋል፡፡ የተሻለ ለውጥ ወይም የባሰውን ውድቀት ይፈጥራሉ፡፡ በዓለም ዙርያ በርካታ ስፖርት አፍቃሪዎች እግር ኳስ በቀላል እና ተፈጥሯዊ ባህርያቱ እንዲቀጥል ቢፈልጉም፤ የስፖርቱ ባለሙያዎች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መታጀቡ የእድገት መገለጫ ነው ብለው ይከራከራሉ፡፡ በአውሮፓ…
Saturday, 02 August 2014 11:11

እስከ ‹ሮቦት› ብሄራዊ ቡድን?

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ዘገባዎች በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በዓለም እግር ኳስ ስፖርት የሮቦት ዳኞች እና የሮቦት ተጨዋቾች ማሰለፍ የሚቻልበት የስልጣኔ ደረጃ ይመጣል ይላሉ፡፡ ምናልባትም የቴክኖሎጂ ድጋፍ አስፈላጊነቱ ከታመነበት ፊፋ የተርመጠመጠበትን የሙስና ችግር የሚያጋልጥ ቴክኖሎጂ ቢፈለሰፍ ብለው የማጣጣያ ትችት ያቀረቡ መረጃዎች፤ በሚቀጥሉት ሃምሳ ዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 እኤአ ሞሮኮ ወደ የምታስተናግደው 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ማጣርያ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን በሃዋሳ እያደረገ ነው። ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከአልጄርያ ጋር በአዲስ አበባ ስታድዬም በሚያደርገው ጨዋታ የምድብ ማጣርያውን የሚጀምረው ብሄራዊ ቡድኑ በሙሉ ብቃት እና ዝግጅት ማድረጉ…