ስፖርት አድማስ

Rate this item
(3 votes)
20ኛው ዓለም ዋንጫ ዛሬ በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ ባለፉት 15 ቀናት በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 48 ጨዋታዎች ጎሎች 136 ጎሎች ከመረብ ያረፉ ሲሆን በየጨዋታው በአማካይ 2.83 ጎሎች ተመዝግበዋል፡፡ የኮከብ ግብ አግቢነቱን ፉክክር በ4 ጎሎች 3 ተጨዋቾች የተያያዙበት ሲሆን የብራዚሉ ኔይማር ፤…
Rate this item
(3 votes)
ስፔን የሻምፒዮናነት ክብሯን ማስጠበቅ ሳትችል በምድብ ማጣርያ ከተሰናበተች በኋላ በርከታ የውጤት ትንበያዎች እና ግምቶች ተበላሽተዋል፡፡ ለ20ኛው ዓለም ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን ይጠበቃል፡፡ ከስፔን መሰናበት በኋላ 20ኛው ዓለም ዋንጫ ለብራዚል 6ኛ፤ ለጣሊያን አምስተኛ፤ ለጀርመን አራተኛ፤ ለአርጀንቲና እና ለኡራጋይ ሶስተኛ፤ ለእንግሊዝ እና ለፈረንሳይ…
Rate this item
(0 votes)
እያንዳንዱ የዓለም ዋንጫ ድል በአጨዋወት ታክቲክ በሚገኝ የበላይነት ይወሰናል፡፡ በየአራት አመቱ የብሄራዊ ቡድኖች የጨዋታ ስትራቴጂ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚታይበት በ20ኛው ዓለም ዋንጫም ተረጋግጧል፡፡ ይሁንና የትኛውም ታክቲክ ከአንድ ዓለም ዋንጫ በላይ በበላይነት መቀጠል አይችልም፡፡ በ1998 እኤአ ላይ በተደረገው 16ኛው ዓለም ዋንጫ አዘጋጇ…
Saturday, 21 June 2014 14:42

ጎል ለምን በዛ?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
20ኛው ዓለም ዋንጫ በጎል ብዛት የተንበሻበሸ ሆኗል፡፡ ትናንት ከምድብ 4 የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በፊት በተደረጉት 23 ግጥሚያዎች ላይ 66 ጎሎች ከመረብ አርፈዋል፡፡ በአማካይ በአንድ ጨዋታ 2.87 ጎሎች ማለት ነው፡፡ ዓለም ዋንጫ በ32 ቡድኖች በሚደረጉ 64 ጨዋታዎች መካሄድ ከጀመረ ወዲህ በየውድድሩ…
Rate this item
(2 votes)
ደቡብ አሜሪካ እና አውሮፓ ይፋጠጡበታል፤ 9.6 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተጨዋቾች ይሳተፉበታል፤ ከ5 በላይ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አራቅቀውታል፤ በኢንተርኔት ማህበረሰብ ድረገፆች ተሟሙቋል20ኛው ዓለም ዋንጫ ባለፈው ሐሙስ ብራዚል እና ክሮሽያ በሳኦ ፓውሎ በሚገኘው ኮረንቲያስ ስታድዬም ባደረጉት የመክፈቻ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡ 30 ደቂቃ የፈጀው የዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
ብራዚላዊው ኔይማር ዳሲልቫ ሳንቶስ ሮናልዶ እና ሜሲ ለዓለም ዋንጫው ድምቀት የሚሆኑ ምርጥ ተጨዋቾች ናቸው ሲል ተናገረ፡፡ በባርሴሎና ክለብ እስከ 2018 ለመጫወት የኮንትራት ውል የፈፀመው ኔይማር ዳሲልቫ ሳንቶስ በሁለት ጎሎች ዓለም ዋንጫውን መጀመሩ ለብራዚል 6ኛ የዓለም ዋንጫ ስኬት ከፍተኛ ተስፋ ያሳደረ…