ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የብሔራዊ ባንክ ክበብ ሠራተኞች በደል እንደሚፈፀምባቸው ተናገሩ የብሔራዊ ባንክ ክበብ አስተዳደር፣ በሠራተኞቹ ላይ በደል እንደሚፈፅምና ያለ ህግና ማስጠንቀቂያ ከሥራ እንደሚያባርር በደል ደረሰብን ያሉ የክበቡ ሠራተኞች ገለፁ፡፡ የባንኩ የሠራተኞች ክበብ ከባንኩ ሠራተኞች በተጨማሪ ለውጭ ተጠቃሚዎች አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም የሠርግ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት…
Saturday, 22 June 2013 12:18

የፌዴሬሽኑ ቅሌት

Written by
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ጋቦሮኒ ላይ ከቦትስዋና አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ሁለት ቢጫ ያየውን ምንያህል ተሾመ በማሰለፉ በፊፋ የቀረበው ክስ ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ ያልተጠበቀ መርዶ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለቀረበበት ክስ በቂ መከላከያ…
Rate this item
(8 votes)
በብራዚል አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 20ኛው ዓለም ዋንጫ በአፍሪካ ዞን ለሚደረገው የመጨረሻ ዙር የደርሶ መልስ ማጣርያ ለማለፍ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካን በወሳኝ ግጥሚያ ሊገናኝ ነው፡፡ በ10 ምድቦች በሚደረገው የአፍሪካ የምድብ ማጣርያ በ5ኛ ዙር ግጥሚያዎች ሲቀጥል የኢትዮጵያ ብሄራዊ…
Rate this item
(3 votes)
ኳሷን ማሸነፍ ማለት ለእያንዳንዷ ኳስ ትኩረት መስጠት ነው አጥቂዎች አንድ እድል ሲያገኙ አንድ ጎል ለማግባት ማሰብ አለባቸው አጥቂዎች ወደ ጎል የሚሞክሯቸውን ኳሶች መሬት አስይዘው ይምቱ ለዓለም ዋንጫ ማለፍ ማለት የአገር ገጽታን ሊቀይር የሚችል ነው ኳስ ተጨዋች ነበር፡፡ ከ16 ዓመት በፊት…
Rate this item
(2 votes)
ከሜዳ ውጭ እና በሜዳቸው ይፈተናሉ በ2014 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ አንድን በሰባት ነጥብ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ከቦትስዋና ጋር ከሜዳው ውጭ በሚያደርገው የ4ኛ ዙር ጨዋታ ውጤታማ ሆኖ መሪነቱን ለማጠናከር እንደሚችል ግምት አገኘ፡፡ በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል ብሄራዊ ቡድኑን ለመሸኘት በተካሄደ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ስምንት ምርጥ ክለቦች ተርታ የገባበት ብቃት አስደነቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው መልእክት የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ወደ ኮንፌደሬሽን ካፕ የምድብ ማጣሪያ ያለፈ የመጀመርያ ክለብ በመሆኑ ለሀገራችን…