ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየሁለት አመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ቻን ለሰባተኛ ጊዜ በአልጄርያ አዘጋጅነት ትናንት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው ጨዋታ ላይ በምድብ 1 የሚገኙት አልጄርያና ሊቢያ የተጫወቱ ሲሆን በዚሁም ምድብ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ ጋር ዛሬ 10 ላይ ይጫወታል፡፡የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
በ127ኛው የቦስተን ማራቶን ላይ በምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች መካከል ከፍተኛ ፉክክር የሚደረግ ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ በወቅታዊ ብቃታቸው ውጤታማና ለአሸናፊነት ተጠብቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ 21 አገራትን የሚወክሉ ምርጥ የማራቶን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከመካከላቸውም ከ2 ሰዓት ከሰባት ደቂቃ በታች የሚገቡ 15 አትሌቶች መኖራቸው አስደናቂ ፉክክር የሚፈጥር…
Rate this item
(0 votes)
በአልጀርያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 7ኛው የቻን ውድድር (የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ) ከሳምንት በኋላ ይጀመራል፡፡ በሻምፒዮናው ለ3ኛ ጊዜ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዝግጅቱን በሞሮኮ እያካሄደ ነው። ዋልያዎቹ በምድብ 1 ከአዘጋጇ አገር አልጀሪያ፤ ሊቢያና ሞዛምቢክ ጋር የተደለደሉ ሲሆን፤ በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታው ከሞዛምቢክ ጋር፤…
Rate this item
(1 Vote)
ለ44ኛ ጊዜ በአውስትራሊያ ባቱረስት ይካሄዳል44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በአውስትራሊያዋ ባቱረስት ከተማ ከወር በኋላ ይካሄዳል፡፡ በሻምፒዮናው ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ምርጫ ለማከናወን ከሳምንት በፊት አትሌቲክስ ፌደሬሽን 40ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በሱሉልታ አካሂዷል። በሁለቱም ፆታዎች በአጭርና ረጅም ርቀት በተዘጋጁ አምስት…
Rate this item
(1 Vote)
"የተወለድኩት እግር ኳስን ለመጫወት ነው፡፡ ልክ ቤትሆቨን ሙዚቃን ለመፃፍ፤ ማይክል አንጀሎ ለመሳል እንደተወለዱ፡፡ በዓለም ላይ ማንኛውም ልጅ እግር ኳስ ሲጫወት ፔሌን መሆን ይፈልጋል፡፡ ኳስ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን እንዴት ሰው መሆን እንደሚችሉ የማሳየት ትልቅ ኃላፊነት አለብኝ" ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉሰ ነገስት…
Saturday, 24 December 2022 16:13

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ30 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት በመሳብ ኳታር ባዘጋጀችው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ዓለምቀፍ ጎብኝዎችን አስተናግዳለች። የዓለም ዋንጫው 64 ግጥሚያዎች በዓለም ዙሪያ ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች ነበራቸው። 12ሺ ጋዜጠኞችና የስፖርት ባለሙያዎች የዓለም ዋንጫውን…
Page 8 of 92