ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ባየር ሙኒክ ወይስ ቦርስያ ዶርትመንድ? ለ58ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በእንግሊዙ ዌምብሌይ ስታድዬም በቦንደስ ሊጋ ደርቢ ባየር ሙኒክ ከቦርስያ ዶርትመንድ ይገናኛሉ፡፡ የፍፃሜ ጨዋታው በ100 አገራት በሚኖረው የቴሌቭዥን ቀጥታ ስርጭት እስከ 220 ሚሊዮን ተመልካች ሊያገኝ እንደሚችል…
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በፊት በተጀመረው 4ኛው የዳይመንድ ሊግ የውድድር ዘመን ሶስት የኢትዮጵያ አትሌቶች ከፍተኛ ትኩረት ስበዋል፡፡ በ800 ሜትር የሚወዳደረው መሃመድ አማን፤ በ5ሺ ሜትር የሚወዳደረው ሃጎስ ገብረህይወት እንዲሁም በ5ሺ ሜትር የምትሮጠው የ22 ዓመቷ ገንዘቤ ዲባባ ናቸው፡፡ ዳይመንድ ሊግ ትናንት በኒውዮርክ ከተማ ሲቀጥል አስቀድሞ…
Rate this item
(3 votes)
‹መለስ ዋንጫ› በሚል መታሰቢያ በሚደረገው የ2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ደደቢት ለመጀመርያ የሻምፒዮናነት ክብሩ እየገሰገሰ ነው፡፡ ደደቢት ፕሪሚዬር ሊግን መሳተፍ ከጀመረ ዘንድሮ ገና በአራተኛው የውድድር ዘመኑ ላይ ቢሆንም ባለፉት ሶስት የውድድር ዘመናት በዋንጫ ተፎካካሪነት በደረጃ ውስጥ ቆይቷል፡፡ ሊጠናቀቅ ከ2ወር ያነሰ…
Rate this item
(1 Vote)
ከአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ከ2ኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በኋላ የተሰናበተው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኮንፌደሬሽን ካፕ የ16 ክለቦች ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የግብፁን ክለብ ኢኤንፒፒአይ ያስተናግዳል፡፡ ጊዮርጊስ በኮንፌደሬሽን ካፑ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታውን በሜዳው ሲያደርግ ተጋጣሚውን በሰፊ…
Rate this item
(2 votes)
በ2012 -13 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ እና ነገ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቁ በየሊጐቹ የሻምፒዮናነት ፉክክሩ ብዙም አጓጊ ያልነበረ ቢሆንም የታየው የገቢ መነቃቃት የአውሮፓ እግር ኳስ ትርፋማነትን አሳይቷል፡፡በስፖንሰርሺፕ እና በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚገኙ ገቢዎች መሟሟቅ የተጨዋቾች የደሞዝ ክፍያ እና የዝውውር…
Rate this item
(5 votes)
በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ከተደረገው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ይቅር ተባባሉ፡፡ ከወር በፊት የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እና ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አላግባብ በገቡት እሰጥ አገባ ተጠማምደው የነበረ…