ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በእግር ኳስ ዓመታዊ ትርፍ 2.8 ቢሊዮን ዶላር የአዲዳስ 1.9 ቢሊዮን ዶላር የናይኪ አዲዳስና ናይኪ ዓለም ዋንጫው ገና ወራት ሲቀሩት በገበያ ዘመቻቸው ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ሁለቱ ኩባንያዎች በእግር ኳሱ የማልያ ትጥቅ አቅራቢነት ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ በየዓመቱ ያንቀሳቅሳሉ፡፡ በከፍተኛ የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለማችን የረጅም ርቀት ምርጥ አትሌቶች የሆኑት ቀነኒሣ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ በጐዳና ላይ ሩጫዎች ስኬታማ እየሆኑ ናቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት በእንግሊዝ በተካሄደው የቡፓ ግሬት ማንቸስተር ራን በ10 ኪ.ሜ የጐዳና ላይ ሩጫ በሁለቱም ፆታዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ አትሌት ቀነኒሣ በቀለ በወንዶች ምድብ ያሸነፈው…
Rate this item
(0 votes)
ሚድሮክ ኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ክለብ ይመሠረታልሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሚቀጥለው ዓመት የአትሌቲክስ ስፖርት ክለብ እንደሚመሰርት አስታወቀ፡፡ በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ስር ባሉ ኩባንያዎች መካከል ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ሰሞኑን ተጠናቅቋል፡፡ በዚሁ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር መዝጊያ ስነስርዓት ላይ ንግግር…
Saturday, 24 May 2014 15:23

“ኤል ደርቢ ማድሪሊያኖ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ በፖርቱጋል ዋና ከተማ ሊዝበን በሚገኘው ኢስታድዮ ዳ ሉዝ ስታድዬም ለ59ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሁለቱ የማድሪድ ከተማ ክለቦች ሪያልና አትሌቲኮ ማድሪድ ይፋጠጣሉ፡፡ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ለፍፃሜ ጨዋታ የአንድ ከተማ ክለቦች ሲገናኙ ለመጀመርያ ጊዜ ነው፡፡ የዋንጫ ጨዋታው በ200 አገራት የቀጥታ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በኢኳቶሪያል ጊኒ አስተናጋጅነት በ2007 ዓ.ም. ለሚከናወነው 9ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጥቋቁሮቹን ንግስቶች ከተባሉት የጋና አቻቸው በደርሶ መልስ ይፋለማሉ፡፡ የመጀመርያው ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚደረገው ነው፡፡ ሉሲዎቹ በዚሁ ፍልሚያ በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ከቻሉ የማለፍ…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 በሴኔጋል ለሚካሄደው 19ኛው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አንድ ዙር የማጣርያ ምእራፍ ይቀራል፡፡ ወደዚሁ የመጨረሻ የማጣርያ ምእራፍ ለመሸጋገር ደግሞ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ከሜዳው ውጭ በመልስ ጨዋታ ይገናኛል፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ…